ነፃ አስተያየቶች ማን ይናገር የነበረ….. የታኅሣሡ ግርግር እና መዘዙ! August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) Email: solomontessemag@gmail.com ዕድል አጋጣሚ፣ ለሰው ልጅ ስትመጣ፣ መልካምና ክፉ፣ አላት ሁለት Read More
ነፃ አስተያየቶች በትዞራለች …ትዞራለች …ሲደክማት ታርፈና አሁንም ትዞራለች ! August 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአዕምሮ ሁከት የተለከፈችው እህት በጅዳ! አንድ ወዳጀ መሃመድያ ተብሎ በሚጠራው የጅዳ ከፍል ከኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህር ቤት አካባቢ ይህችን በፎቶው ላይ የምታዩዋትን እህት አግኝቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች በወያኔ “ያደገችዋን” ኢትዮጵያ ዓለም እንዴ ያያታል?- ዶ/ር ዘላለም ተክሉ August 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ነሐሴ 25 2013 በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢሳት የቀረበውን “ የእሁድ ወግ” ፕሮግራም ሳዳምጥ ነበር:: በዚሁ ፕሮግራም ከቀረቡት ዋና ዋና መወያያ ርዕሶች ውስጥ ሟቹ ጠቅላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሽ ስለ ‘መለሲ-ዝም’: ከኢህአዴጎች የምስማማበት ነጥብ August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ Abraha Desta from Mekele, Tigrai ሳስበው ሳስበው ስለ ‘መለሲዝም’ ሰበካ የተጀመረ ይመስለኛል። በመለስ ማመናቸው ችግር የለብኝም። ግን መለስ ፈጣሪያቸው መሆኑ እየነገሩን ነው። ብዙ ነገሮች Read More
ነፃ አስተያየቶች መንግስት የሙት ዓመትና ተዝካር ማለት ትቶ ትኩረቱን ለሐገራዊ መግባባት ቢሰጥ – ግርማ ሠይፉ ማሩ August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ መንግስት የሙት ዓመትና ተዝካር ማለት ትቶ ትኩረቱን ለሐገራዊ መግባባት ቢሰጥ – ግርማ ሠይፉ ማሩ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች የግብፅና ኢትዮጵያ መጪው ዘመን ምን ሊመስል ይችል ይሆን? August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከደምስ በለጠ ግብፅ (ምስር) እንደሃገር ከምትታውቅበት ማለትም ከፈሮኦኖች ዘመን ጀምሮ ፤ የታሪኳም ሆነ የህልውናዋ መሰረት አባይ ነው። አባይ ባይኖር የግብፅ የቆየና ጥንታዊ ታሪኳ የለም ፤ የፈርኦኖች Read More
ነፃ አስተያየቶች “በህግ አዋቂ ፣ በመብት አስጠባቂ ” ሹም መብት ሲጣስ እንዴት ያማል ? August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ነቢዩ ሲራክ ከሳውዲ አረቢያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከፍተኛ ሃላፊዎችን የያዘ ቡድን በአንባሳደር ውብሸት ተመርቶ ሳውዲ መግባቱን ሰምቸ ነበር ። ከፍተኛ ሃላፊዎችን የያዘው ቡድን ሪያድና Read More
ነፃ አስተያየቶች የሌላውን ትግል ለማዳፈን መሯሯጥ ለውድቀት! August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከስምንቶቹ ነሃሴ 19 ቀን 2005 ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጆሮ የገባው የሰማያዊ ፓርቲና የ‘33ቱ’ ፓርቲዎች የውዝግብ ዜና የተስፋ ጭላንጭል የተፈጠረለትን የዋህ ህዝብ እጅግ ቅር ያሰኘና Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ መለስ ሞት እና ጥቅማጥቅሞቹ፤ ስላቅ እና ሀቅ (ከአቤ ቶኪቻው) August 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአቤ ቶኪቻው ሰላም ወዳጄ… ተጠፋፍተናል ግዴለም እቅ….ፍ አድርጌ ሰላም ልበልዎት… እንዴት አሉልኝ.. እኔ የምለው አቶ መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከሞቱ እንደዋዛ አንድ አመት ሞላቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች የመለስ ዜናዊ “የሁለት አሐዝ ዕድገት” እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ *** August 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከበፍቃዱ ዘ ኃይሉ “ለ7 ዓመታት በተከታታይ 11·6 በመቶ አድጓል” የተባለው የመለስ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፥ የዓለም ባንክ እና አይኤምኤፍም ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በሚገኘው መረጃ ላይ ቢመሠረቱም Read More
ነፃ አስተያየቶች የልማታዊ ጋዜጠኞች አንዝህላልነት እና የአብርሃ ደስታ እማኝነት “የኢትዮዽያውያን ህይወት በዓረብ ሀገሮች “ August 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከነብዩ ሲራክ ባሳለፍነው ሳምንት በሳውዲ አረቢያ ግፍ ተፈጸሞባቸው ወደ ባገር ቤት የሚሸኙ እህቶች የመኖራቸው መረጃ ደረሰኝ ። በተለይም በቅርብ እከታተላቸው የነበሩ አህቶች እንግልት በመጠቆም Read More
ነፃ አስተያየቶች የሥላሴዎች እርግማን (ሦስት) ፦ አዳክሞ ማደህየት – ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም August 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ሐምሌ 2005 አንድ በጣም የተገረመ ደቡብ አፍሪካዊ ይህንን ሁሉ መንገድና ሕንጻ በአንድ ጊዜ ለማሠራት ገንዘቡን ከየት ነው የምታገኙት? ብሎ ጠየቀኝና Read More
ነፃ አስተያየቶች አምስተኛው ባርነት – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) August 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ በጥንቱ ስርዓት፣ አንድ ሰው ከአራቱ በአንዱ መንገድ ባሪያ ይሆናል። የመጀመሪያው በጦርነት ተሸንፎ ከተማረከ ፣ ሌላው እዳውን መክፈል አልችል ብሎ በእዳ ከተያዘ ፣ ሶስተኛው ከባሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች መለስና ደሃ ዘመዶቹ August 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክፍሉ ግርማ ሰሞኑን የቀድሞውን የዲክታትር መለስ ዜናዊ የሞተበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት በየድረገጹ የተለያዩ የተቃውሞም የድጋፍም ጽሁፎች እየወጡ ነው ከሁሉ ግን አውራምባ ታይምስ በተሰኘው ድረገጽ Read More