ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ዋ! እዮብ መኮንን! – ‹‹እግዚአብሔርን ባገኘው የምጠይቀው የዘላለም ሕይወት እንዲሰጠኝ ነው›› August 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአቤል ዓለማየሁ ጊዜው ከአምስት ዓመት በፊት ነው፤ በሚሊኒየሙ፣ ሚያዚያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት፡፡ ሠራበት በነበረው ጐግል ጋዜጣ ‹‹ጥበብ›› አምድ ላይ እንግዳ ላደርገው ረፋድ ላይ ወደ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰማያዊ ፓርቲ ያላቻ ጋብቻ (ከይድነቃቸው ከበደ) August 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሰማያዊ ፓርቲ ያላቻ ጋብቻ መንግስት ተግባሩን ሣይወጣ ቀርቶ መንደርተኛና ቧልተኛ ሲሆን እንዴት ያሳፍራል ! ይህን ለመፃፍ ያነሣሣኝ አዲስ ዘመን ጋዜጣ “ የሰማያዊ ፓርቲ ጥቁር Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃይማኖትና ፖለቲካ በኢትዮጵያ – ከዶ /ር ብርሃኑ ነጋ August 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ 1. መግቢያ: ካለፈው ሁለት አመት ግድም ጀምሮ “መንግሥት በዲናችን ጣልቃ አይግባብን” በሚል ሰፊ ማእቀፍ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እየተደረገ ያለው Read More
ነፃ አስተያየቶች ዋስትናችን እርቅ ብቻ ነው! August 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ “እኛ የእሳት አደጋ ብርጌድ የለንምና ዋ!!” ኦባንግ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ እሳት ሲነሳ የመጀመሪያው ተግባር እሳቱን በፍጥነት ማጥፋት ለሚችለው የእሳት አደጋ ብርጌድ መደወል ሲሆን፣ ቀጣዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች እዬገደለ የመጣ ቅጥረኛና ፋሽስት ኃይል የሚኖረውም እየገደለ ነው። (እምብኝ በል-ጎፍንን ) August 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ እምብኝ በል-ጎፍንን እዬገደለ የመጣ ቅጥረኛና ፋሽስት ኃይል የሚኖረውም እየገደለ ነው። Read More
ነፃ አስተያየቶች “አቶ እያሱ አለማየሁና አቶ ፍሰሐ በለጠ ኢሕአፓን አይወክሉም” – ከኢሕአፓ የእርምት እንቅስቃሴ August 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዚህ ሐገራችን በምትገኝበት እጅግ አሳሳቢና ውስብስብ የታሪክ አጋጣሚ የኢሕአፓ አባላት ጥንካሬና ብቃት ወሳኝ ሆኖ ሳለ፣ አሁን ድርጅታችን በሁለቱ የአመራር አባላት እና ታማኞቻቸው ታፍኖ እየነጎደ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢሳት የውይይት መድረክ ከየት ወዴት!!? August 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይህ ርዕስ እጅግ ሰፊ በመሆኑ በቀጣይነት ብዙ ልንወያይባቸው የሚገቡ ሃሳቦችን ይጠቁማል፤ እኛም ለወደፊት በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ብዙ የምንል መሆኑን ከወዲሁ ማሳወቃችን አስፈላጊ ነው። ስለሆነም Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ በእውቀቱ ስዩም ስለ ድምፃዊዉ ኢዮብ መኮንን August 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከበእውቀቱ ስዩም ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል፡፡ ዘፋኞቹ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሦስት ጊዜ በላይ የሞተ ብቸኛው ዝነኛ የሀገር መሪ August 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ ወቅቱ በኦርቶዶክሳውያንና በኢትዮጵያውያን ካቶሊኮች ዘንድ የፍልሰታ ለማርያም የፆምና የሱባኤ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ለየት ባለ የሱባኤ ወቅት ለምንገኝ ወገኖች ፈጣሪ የልባችንን መሻት ተረድቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች የ ዶክቶር ገመቹ ከእውነታው የራቀ የተሳሳተ መረጃ August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ https://www.facebook.com/YoungAmharas Read More
ነፃ አስተያየቶች የፀረ ሽብርተኝነት ህጉ ለምን አያስፈራ? (በግርማ ሠይፈ ማሩ) August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ በግርማ ሠይፈ ማሩ ሙሉውን ጽሑፍ በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዓባይ ሊያለማን ወይስ ሊያጠፋን? – የሕዳሴው ግድብና ዐባይ፣ የሚሊኒየሙ ዐባይ ተጋቦት August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ አዘጋጅ ለኢትዮጵያ ፍቅር ከቃሊቲ የዐባይ ሥረ_መሠረትና የሕዳሴው ግድብ ማነጣጠሪያ እነሆ! ጥናቱ የተፈጸመው ሚያዚያ 2003 (2011 እ ኤ አ) ነው። አቅርቦት የፀሐፊው ትክክለኛ ቅጂ (በአቀራረባዊ Read More