ነፃ አስተያየቶች አረመኔው የሕወሐትና የደሕንነት ሹም – (ከኢየሩሳሌም አርአያ) September 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ የነበረው ወ/ስላሴ ወ/ሚካኤል ከያዘው ስልጣን መነሳቱን ምንጮች በመጥቀስ ከሁለት ወር በፊት ዘገባ አቅርበን ነበር። በጭካኔው የሚታወቀውና በሙስና Read More
ነፃ አስተያየቶች ማኀበረ ቅዱሳን በዌብሳይቱ ላወጣው ርዕሠ አንቀጽ የተሰጠ ምላሽ August 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ እውነት መስካሪ – ከሚኒስታ ማቅ፡ ‘‘ ማኅበረ ቅዱሳን ከዚህ ቀደምም ከማንም በፊት በሀገራችን የአክራሪነት ዝንባሌዎች እንዳሉ በማመልከት በኩል ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል፡፡ “አክራሪዎች” በተለያዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኛ ነገር፡ ከኔ ማዕዘን፡- በብርሀኑ ተበሳጨሁ፤ በሰማያዊ ተጽናናሁ፡ በአንድነት ደግሞ ተስፋ አደረግሁ (ከተ/ሚካኤል አበበ) August 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኛ ነገር፡ ከኔ ማዕዘን፡ ክፍል 13 በብርሀኑ ተበሳጨሁ፤ በሰማያዊ ተጽናናሁ፡ በአንድነት ደግሞ ተስፋ አደረግሁ ከተክለ ሚካኤል አበበ 1- ይህ ጽሁፍ ዓላማው አድናቆት፡ ትችትና ግብዣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳው ወግ … ተመስገን እላለሁም ፣ አልልምም ! August 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሰላም አውሎ ላሳደረኝ ፈጣሪ ስተኛም ሆነ ስነሳ ” ተመስገን ፈጣሪየ! ” የምትለዋን ምስጋና ከማቅረብ ተቆጥቤ አላውቅም ። ቸርነቱ የማያልቅበት ፈጣሪ አምላኬ አጉድሎብኝ አያውቅም! ጤና Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን እናድን:: August 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያዊ ነን የምንሌ፣ ኢትዮጵያን የምንወድ፣ ኢትዮጵያ ቅድስትና ሏገርና ሏገረ እግዚአብሔር ናት እያሌን ያሇን፣ ዯኑዋ ተራሮቿ ሜዲወቿና ወንዞቿ ከሕዝቧ ተርፎ የአሇምን ሕዝብ ሉመግብ የሚችሌ የተፈጥሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች የነጻነት ዋጋ ስንት ነው? – በአቤል አለማየሁ August 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአቤል አለማየሁ በልጅነቱ ከቤተሰቡ ተደብቆ ጀብሎ ሆኖ ሰርቷል፤ ሲጋራ እና ማስቲካ ሻጭ ማለት ነው፡፡ በሰፈሩ የታወቀ የብይ ተጨዋችም ነበር፡፡ ‹‹አሁንም እንደ ከረንቦላ ቆሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጋዜጠኝነት ሙያና ፤ በውጪ ያሉ ሚዲያዎች አገልግሎት ሲገመገም August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከደምስ በለጠ ስለጋዜጠኝነት ስናስብ የመጀመሪያው ጥያቄ የሚሆነው ጋዜጠኝነት “journalism” ፤ ምንድነው ? ጋዜጠኝነት መቼ ተጀመረ ? እንዴትስ አደገ ? የጥሩ ጋዜጠኛ መገለጫ ባህሪዎችስ ምንድን ናቸው? የሚለው Read More
ነፃ አስተያየቶች ህዝበ-ሙስሊሙን ያለአግባብ በስጋት መፈረጅ፤ ማዋከብና መግደል በአፋጣኝ ይቁም!! August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የነፃነት ጐህ የኢትዮጵያ ህገ-መንግስት አንቀጽ 11 ቁጥር 3 ”መንግስት በሀይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፤ ሀይማኖትም በመንግስት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም ” ይላል፡፡በሀገራችን ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ በወታደራዊው Read More
ነፃ አስተያየቶች የእኛ “መንግስት” – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከተመስገን ደሳለኝ “በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች በዶ/ር መረራ ጉዲና “የኢትዮጽያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች” መጽሐፍ ላይ ያለኝ ዳሰሳ August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ የመጽሐፉ ርዕስ “የኢትዮጽያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የሕይወቴ ትዝታዎች” ጸሐፊ ዶ/ር መረራ ጉዲና የገጽ ብዛት 264 የታተመበት ጊዜ ነሐሴ 2005 ዋጋ 80.90 ብር ዳሰሳ በፍሬው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ተኮላ ጽሁፍ ትችት ወይንስ ሽሙጥ ከሳᎀኤል ሽፈራው/ዳላስ August 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሳᎀኤል ሽፈራው/ዳላስ አቶ ተኮላ መኮነን በአቶ ነሲቡ የመጽሀፍ ትችት ላይ ላቀረቡት ሽሙጥ አስተያየት ለመስጠት ነው።ግለሰቡ ለነሲቡ ከመጀመሪያው አረፍተነገር ነበር ትችታቸውን የጀመሩት። እኔ የሳቸውን ሽሙጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ ደብዳቤ ለሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት (አማኑኤል ዘሰላም) August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com ነሐሴ 21 ቀን 2005 ዓ.ም ለተከበሩ ኢንጂነር ይልቃል፣ ለክቡራን ከፍተኛ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት፣ በቅድሚያ ሰላምታዬ ባላችሁበት ቦታ ይድረሳችሁ! ጤና Read More
ነፃ አስተያየቶች “ምን አዲሱ ትውልድ ብቻ የነገውም ዕዳ ውስጥ ተነክሯል” August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሱሊማን አህመድ/ከለንደን ወያኔ እንደወትሮው ሁሉ ለሥልጣኑ ማቆያ ወዳጅ ለማፍራት የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት በድብቅ እየተደራደረ የመሸጡን ተግባር ትልቁ ሥራው አድርጎ ገፍቶበታል። ይህንን አደገኛ የወያኔ ፕሮግራም Read More
ነፃ አስተያየቶች የሞረሽ አባል ነኝ- ለምን ሞረሽ? August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ ስለ ሞረሽ ከመናገራችን በፊት የሞረሽን ምንነት መገንዘብ ያስፈልጋል፤ ነገሮችን በቅጡ ከተረዱ ለማማትም መረጃን መሰረት ማድረጉ የተሻለ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ፤ ሞረሽ የሚለውን ቃል ከደስታ Read More