ነፃ አስተያየቶች - Page 216

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

መስከረም ሁለት – ኢትዮጵያ ትቅደም! – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)

September 11, 2013
‹‹እንኳን ከ፲፱፻፷፮ ዓ.ም ወደ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም አዲሱ ዓመት ከሰላማዊ የአስተዳደር ለውጥ ጋር በደህና ያሸጋገራችሁ፤ ይህ ያለምንም ደም መፋሰስ የተጀመረው ‹ኢትዮጵያ ትቅደም› ዓላማ መሰላል ሆኖ

የሐምሌ ጨረቃ! (ክፍል አንድ) – ከአንዱዓለም አራጌ ዋለ (አንድነት ም/ሊቀመንበር ከቃሊቲ ማጎሪያ)

September 10, 2013
የሐምሌ ጨረቃ! ከአንዱዓለም አራጌ ዋለ (አንድነት ም/ሊቀመንበር ከቃሊቲ ማጎሪያ) ክፍል አንድ (ሊያነቡት የሚገባ) ከጉልበተኞች ጠመንጃ የሚወጣ ጥይት ስጋን እንጂ እምነትን ሊገድል እንደማይችለው ሁሉ፣ ከቤተሰብና

እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ! – ከፕ/ር መስፍን ወልደ-ማርያም

September 10, 2013
የሰሞኑ መልካም ምኞች የሚመስል ስሜት የምንለዋወጠው “እንኳን አደረሰሽ (አደረሰህ)” በመባባል ነው። ከየት ተነስተን ወዴት እንደደረስን ግን አናውቅም። ምኞቱ የሚገልጸው ሁላችንም በአንድነት ወደተሻለ ደረጃ መሸጋገራችንን

ስለእግራቸው ውጤት (የስንኝ ቋጠሮ ለብሔራዊ ቡድናችን ተጫዋቾች) – ከፋሲል ተካልኝ አደሬ

September 8, 2013
ያልከውን አላልኩም..ሰማህ ወይ ወዳጄ? እንዴት እበላለሁ?..እጄን በገዛ እጄ:: ክብሬን አላቀልም..እንደምን አድርጌ? እንደሌለ አውቃለሁ.. የቁሳቁስ እንጂ..የጀግና አሮጌ:: መቼም..መቼም..መቼም አልዘነጋ የናቤን..የማሞን..ክብርና ዋጋ:: እንዳልከው በእግራቸው..በዓለም የነገሱ ሁሌም

ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ከዘለፋና ስድብ ይለያል (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

September 6, 2013
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ይህችን አነስተኛ ግን ግልጽነት በጣም የተንጸባረቀባትን ፈታኝ ወረቀት ለመጻፍ ያነሳሳኝ ሰሞኑን ያነበብኩት የአንድ መረንና አሳዳጊ የበደለው  ወጣት ‹ጋዜጠኛ› ጽሑፍ ነው፡፡ የዚያ
1 214 215 216 217 218 250
Go toTop