ነፃ አስተያየቶች የሐምሌ ጨረቃ (ክፍል ሁለት) – አንዷለም አራጌ ከቃሊቲ ማጎሪያ የላከው መልዕክት እጃችን ደርሷል September 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንዷለም አራጌ ዋለ (ከቃሊቲ ማጎሪያ) ክፍል ሁለት አንዷለም አራጌ ዋለ በሀገሬ ሰማይ ስር በሚደረገው የተቃውሞ ፖለቲካ እንቅስቃሴ ከኢዴፓ እስከ አንድነት ፓርቲ ድረስ በመሳተፍ ለአስራ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኳሧ በእሳቸው እጅ ሣትሆን በሕዝብ ቁጥጥር ሥር ነች። September 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሎሚ ተራተራ ! መቼም የሰሞኑን ያገራችንን ጉዳይ ሁሉም በየጓዲያውና በየአደባባዩ እየመረመርና እያሰላሰለ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም። ማግኝትና ማጣት እንደሚያልፉ ሁሉ፤ መግፋትና መገፋትም አልፎ ታሪክ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢቲቪ ሽርፍራፊዎች (በሃብታሙ አያሌው) September 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሃብታሙ አያሌው (የአንድነት ፓርቲ ምክትል የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) እንደ መግቢያ የፀረ ሽብረ አዋጅና የፓርቲዎች አቋም ሲል ወይም ኢ.ቲ.ቪ በላከው ደብዳቤ መስረት የሶስት ሰዓታት በእጅጉ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ቀጣዩ ፕሬዚዳንት ኦሮሞ ሙስሊም ይሆናል የሚል ግምት አለኝ” – የፓርላማው አባል አቶ ግርማ ሰይፉ September 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባል የሆኑት የተከበሩ ግርማ ሰይፉ ከሎሚ መጽሔት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አውግተዋል፡፡ ዘ-ሐበሻ ለአንባቢዎች ግንዛቤ እንደወረደ አስተናግዳዋለች። ሎሚ፡- የዘንድሮው Read More
ነፃ አስተያየቶች ኤርያልን የገደለው!!!! ……… September 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ቴዲ ከአትላንታ) ኤርያል ካስትሮ ከአስር ዓመት በፊት ሶስት አሜሪካውያን ወጣት ሴቶችን አፍኖ ቤቱ አስቀመጠ። ለ 10 ዓመት ያህልም የፈለገውን እያደረገ ሲያሰቃያቸው ኖረ። ዋጋ የማይተመንለትን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላማዊ ትግል በካዮች እና መከላከያ ምክሮች! (ግርማ ሞገስ) September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ማክሰኞ ነሐሴ 28 ቀን 2005 ዓ.ም. (Tuesday, August 03, 2013) ህውሃት (መንግስት) ህዝብን የሚገዛበት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ አቅሙ ከሰማይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ልማት ምንድነው? እውን የወያኔ መንግሥት ልማታዊ ነው? (ታደሰ ብሩ) September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከታደሰ ብሩ “ሰላም ምንድነው?” በሚል ርዕስ ለፃፍኩት መጣጥፍ ከደረሱኝ በርካታ አስተያየቶች ውስጥ “በነካ እጅህ ልማት ምን ማለት እንደሆነ ብትገልጽልን” የሚለው ጥያቄ ለዚህ ጽሁፍ ምክንያት Read More
ነፃ አስተያየቶች የሃማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አስፈላጊ ነበር??? (በይበልጣል ጋሹ) September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በይበልጣል ጋሹ ይህ ጉባኤ በዋናነት የተቋቋመው ለአገር ሰላምና በእምነት ተቋማቸው ለሚያስተዳድሩት ህብረተሰብ(የእምነት ተቋም) ደህንነት እንጂ ለመንግሥት ወይም ለአንድ የፖለቲካ ድርጅት አይደለም። በተለይ ደግሞ ይህ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሙስናው ጉዳይ – ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ) September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክንፉ አሰፋ በተንጣለለ ቪላ ውስጥ ከበድ ያሉ እንግዶች “ጸዳ” ባሉ ምግብና መጠጦች እየተስተናገዱ ነው። ታዋቂ ግለሰቦች፤ ባለስልጣናት እና አርቲስቶች የቀረበላቸውን ብፌ በልማታዊ ወጋቸው እያወራረዱ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብዮቱ የምፅአት ቀን ምልክቶች! – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ) September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ‹‹በአፍሪካ ትልቁ አምባገነን›› የሚል ተቀፅላ የተሰጣቸው የሊቢያው ኮሎኔል መሀመድ ጋዳፊ እና የግብፁ ሆስኒ ሙባረክ በህዝባዊው እምቢተኝነት ከስልጣን መነሳታቸው በመሰል አገዛዞች ስር ያደሩ ሕዝቦችን ለለውጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከመንግስት የቤቶች ግንባታ ጀርባ ያለው ትክክለኛ ዓለማ ሲገለጥ September 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ ሰሞኑን ከፀረ አሸባሪነት ህግ በማስቀጠል የአዲስ አበባን ከተማ ነዋሪን በተለ ሲያምስ ከርሞ አሁንም በማመስ ላይ ያለው የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ነው፡፡ በእዲስ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ … ይነጋል ጨለማው … ! September 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከነብዩ ሲራክ የጨለመ ቀን ይነጋል ፣ ክፉ ቀን ያልፋል ! የሃገር መሪዎች ለህዝብ ቆመው ትክክለኛ ምርጫ እንኳ አድርገው ስልጣናቸውን ለተተኪው ትውልድ ባያስተላልፉ ሲያረጁና ሲያፈጁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዴሞክራሲ በተግባር: ‘ሰላማዊ ሰልፍ መከልከል!’ September 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ዛሬ እሁድ ነሓሴ 26, 2005 ዓም ሰማያዊ ፓርቲ (ና ሌሎች ድርጅቶች) በአዲስ አበባ ከተማ ሰለማዊ ሰልፍ መጥራቱ ሰምተን ነበር። በሕገ መንግስታችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ርዕስ በምርቃት፤ የማን ሙት አመት? (ስለ ሙስሊም ጉዳይ፤ ስለ አገር ጉዳይ) September 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሁለት ዓመት ሊሞላው እየተንደረደረ ያለው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የመብት ንቅናቄ ሂደት በተለያየ ወቅት የተለያዩ ጎላ ብለው የሚታዩ ክስተቶችን እያስተናገደ አሁን ላለበት ደረጃ ደርሷል። እነዚህ ጎላ Read More