ነፃ አስተያየቶች - Page 215

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የምስራች ለኢህአዴግ የምጡቅ ጭንቅላት ባለቤትነት ምልክቶች በአንድ ካድሬ ተገኘ

September 15, 2013
ከዳዊት ሰለሞን (ጋዜጠኛ) ኢህአዴግ መለስን በተፈጥሮ ሞት እንደተነጠቀ የድርጅቱ አመራሮች የሙሉ ጊዜ አገልግሎቱን ለለቅሶው ባበረከተው ቴሌቪዥን በመቅረብ ሟቹ መለስ የምጡቅ ጭንቅላት ባለቤት እንደነበሩ ይናገሩ

የኢትዮጵያውያን ባህልና የጋብቻ ቅድስና – (ተፈራ ድንበሩ)

September 14, 2013
ኢትዮጵያ ቅድስት መሆኗን የሚያሳዩ ማስረጃዎች፤ ኢትዮጵያ የሚለው ያገራችን መጠሪያ የተገኘው በካም ወገን ሴማዊ ከሆነውና ከነሙሴና አሮን በፊት ካህን ከነበረው መልከጼዴቅ ከሚባል ኢየሩሳሌምን ከመሠረተው ንጉሥ

መውጫ አብጅቶ መግቢያ የከለከለን አሳዳጁ ማን ነው? – ከግርማ ሠይፉ ማሩ

September 14, 2013
ከግርማ ሠይፉ ማሩ ሀገራቸን ኢትዮጵያን ለቀው ለስደት የተዘጋጁት ዜጎችን ቁጥር መገመት አስቸጋሪ ቢሆንም በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት መውጣት የቻሉት ግን ላለመመለስ ብዙ ምክንያቶች አሉዋቸው፡፡

የፖለቲካ ካሊፕሶ – “ከፕ/ት ግርማ ይልቅ ቴዲ አፍሮ አስመራ ቢሄድ ይሻል ነበር” – (ከተስፋዬ ገብረአብ)

September 13, 2013
ለኢትዮጵያ የ2006 አዲስ አመት እንኳን አደረሰን! በተጨማሪ ለኤርትራ የቅዱስ ዮሃንስ በአል እንኳን አደረሰን! በኢትዮጵያና በኤርትራ የምትገኙ የበአሉ ባለቤቶች ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ!! እንዲህ ለኢትዮጵያና ለኤርትራውያን

ምን;፤ ፤ አለ;; ? ሕዝቡ;; ምን፤ ፤አለ ? (በ ሎሚ ተራ)

September 13, 2013
(በ ሎሚ ተራ) “”አግሬን ለሰው ;;፦—– አግሬን ለሰው;;፦—– አልሰጥም አለ። ከሻአቢያ ጋር ለሚያብረው ጦር,,፣—–አልከትም አለ።  ባገሬ—-መሬት,,—የሰላሙ—-ትግል——ይፋፋም  አለ።!!””           እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሣችሁ፤! ! !

ሕዝብን የሚያሸብር ሥርዓትና የህዝቡ መከራ -አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/

September 12, 2013
አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/ ዛሬ አለማችን በከፍተኛ ስልጣኔ ላይ ትገኛለች። በዚህም ስልጣኔ ውስጥ በኢንተርኔትና ተያያዥ የመገናኛ ዘዴዎች ተጠቅሞ የሰው ልጅ የሚፈልገውን መረጃ መፈልግ፣ማግኘት፣መለዋወጥና ማሳወቅም ሆነ

ማለዳ ወግ … በአዲስ አመትም ያላባራው ስቆቃ፣ ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ እነ ልናገረው የከበደኝ ሮሮ !

September 12, 2013
ከነቢዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ) በግልም ቢሆን አዲሱን አመት በሰላም እና በደስታ መቀበሌ እውነት ነው ! መስከረም ጠብቶ ብዙ ቀናት ሳንቆጥር ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚደርሰኝ የስደተኛ ወገን

የአርቲስት ሻምበል በላይነህ አገራዊ ስራዎች አርአያነት – “ወጣቱ አንበሳ ላገርህ ተነሳ…” (ከሉሉ ከበደ)

September 12, 2013
ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛ) ውድ ኢትዮጵያን ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። እዲሱ አመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ታላቅ ብስራት ይዞ የሚመጣ ይሁን። ያለምንም ደም መፋሰስ ይህ

2005 እንዴት አለፈ? – የአመቱ አበይት ክንውኖች – በማህሌት ፋንታሁን Zone 9

September 11, 2013
በማሕሌት ፋንታሁን ክቡራት የዞን 9 ነዋሪዎች ዓመቱ ከማለቁ በፊት እንዴት እንዳለፈ ለማስታወስ እንዲረዳን በማሰብ በ2005 የተከናወኑ አበይት ተግባራትን በዓመቱ የጊዜ መሥመር ላይ እንደሚከተለው ለማሳየት
1 213 214 215 216 217 250
Go toTop