ነፃ አስተያየቶች አወይ ሶሪያ….የኢትዮጵያ ጠላት! September 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) http://semnaworeq.blogspot.com Email: solomontessemag@gmail.com የሶሪያ ጉዳይ ከዕለት ወደ ዕለት እየከፋ መጥቷል፡፡ በስልጣን ላይ ያለው ጎሳ “የአላዊት ጎሳ” ይባላል፡፡ አላዊቶችና በደዊኖች በሽፍትነትና በባህር Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ … 83 ኛው የሳውዲ አረቢያ ብሔራዊ በአል ምልከታየ ! September 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከነብዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ) ጊዜው ይነጉዳል … አሁን አሁን የጊዜው መሮጥ የሳውዲ ቆይታየን እንደ እድሜየ እየቀናነስኩ ወደ መናገሩ ሊያዳዳኝ ቀርቧል! አዎ በሳውዲ ጅዳ ጎጆ ቀልሸ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔ በባሕርይው ጅብና ውሻ ነው September 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይነጋል በላቸው “አውሬ አውሬነቱን አይረሳም” አለ ልበል ተወልደ (ተቦርነ) ስለአንበሣው ቀላቢውን መግደል ሲያወራ አሁን? አዎ፣ ብሏል፡፡ እውነት ነው ፤ አውሬ አውሬነቱን አይረሳም፡፡ ወያኔም ወያኔነቱን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከህወሓት በኋላ:ለተጋሩ ብቻ (አብርሃም ደስታ –ከመቀሌ) September 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ በስልጣን ላይ ያለ ስርዓት ቢቀየር የትግራይ ህዝብ ምን የሚያጣ ይመስላችኋል? ሌላው የኢትዮዽያ ህዝብ ህወሓትን እንጂ የትግራይ ህዝብ እንደማይጠላ እገምታለሁ። ምክንያቱም ህዝብ ሊጠላ አይችልም። ምናልባት Read More
ነፃ አስተያየቶች በመስቀል ሰሞን የመስቀል ወሬ September 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከኤፍሬም እሸቴ ሰሞኑን የተመለከትኩት አንድ ትንሽ ቪዲዮ በሰማይ ላይ የተመሳቀሉ እና የመስቀል ምልክት የሠሩ ደመናዎችን እያሳየ “መስቀል በሰማይ ተገለጠ”፤ ተአምር ነው እያለ ያትታል። ቪዲዮው Read More
ነፃ አስተያየቶች የቀይ ባሕር ሴራ፤ መጣ እያጓራ ! ከሎሚ ተራ September 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ምን አለ ብትተዉኝ መሬቴን ባለማ ምን አለ ብታርፉ ወገኔ ቢሰማማ …….. ወገን ደራሽ መሰሎ ሆዱን እየሞላ ጎርፍ ሆኖ ሊወሰደው የቀይባሕር ሞላ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦሮማይ ትግሉ በሚቻለውና በማንኛውም መንገድ! September 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቴዎድሮስ ሓይሌ (tadyha@gmail.com) ሠሞኑን የግንቦት ሰባት ዋና ፀሐፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ኤርትራ ቆይታቸውና ስለድርጅታቸው ቀጣይ የትግል እንቅስቃሴ ሠፊ ገለጻና ማብራሪያ በኢሣት ቴሌቪዠን ከሠጡ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሚ/ር ደኤታ ማዕረግ ከሚገኝ የልብ ወዳጄ ጋር በሃገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ያደረግኩት ሚስጢራዊ ውይይት September 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ የስደት ላይ ከሚገኝ የቀድሞ የመንግስት ሚዲያ ዘጋቢና የኮምዩኒኬሽን ባለሙያ የበተነውን መረጃ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ። Read More
ነፃ አስተያየቶች ወፍር ትታማለህ፤ ክሳ ትታማለህ፤ አትወፍር አትክሳ ያኔም ትታማለህ! September 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳግማዊ ጉዱ ካሣ እንዲህ ዓይነት ርዕስ እንኳን በኔ ጽሑፍ በሌላም የቅርብ ጊዜ ጽሑፍ ገጥሞኝ የሚያውቅ ስለመሆኑ ትዝ አይለኝም፡፡ ይህ ርዕስ በትንሹ ሦስት ነገሮችን Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ለአርቲስት ታማኝ በየነና ለሻምበል በላይነህ በእስራኤል የተደረገላቸው የጀግና አቀባበል ቪድዮ September 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ Read More
ነፃ አስተያየቶች መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ …… September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይድነቃቸው ከበደ (የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ኋላፊ) የዘመን መለወጫ ክብረ በዓል በየትኛውም አገር እንደ አገሩ ወግና ልማድ በድቅመት የሚከበር በዓል ነው፤በእኛ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ደግሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ገንዳው – በእውቀቱ ሥዩም (አሜሪካ እንደመጣ የፃፈው) September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ እዚህ አሜሪካ – በሀገረ ማርያም – በጊዚያዊ ቤቴ – ጊዚያዊ በረንዳ ቆሜ ሳነጣጥር አየሁኝ መንገድ ዳር – ተገትሮ ያለ የቆሻሻ ገንዳ ዳቦው እንደ ጉድፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች በቻድ አንድ የስነ አእምሮ ሐኪም ብቻ በኢትዮጲያስ? (ክፍሉ ሁሴን) September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቢቢሲ የ12 ሚሊዮን ሕዝብ ባለቤት በሆነችውና የተጠናወታት ድህነት ሳያንሳት በጦርነት ስትናወጥ በከረመችው ቻድ ያለው የስነ አእምሮ (psychiatrist) ሐኪም አንድ ብቻ ነው ይለናል። ቻድስ ሰብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኛ ነገር፤ ከኔ ማእዘን፤ ክፍል 14 (ከተክለሚካኤል አበበ) September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከተክለሚካኤል አበበ የግንቦት ሰባት ርእሰ-አንቀጽ 1. ከግንቦት ሰባትና የግንቦት ሰባት አመራር አባላት የማደንቅላቸው ድንቅ ነገር ቢኖር ሌሎችን ያለመተናኮስ ባህርያቸው ነው። ሌሎች ቢተነኩሷቸውም እንኳን፤ ምንም Read More