ነፃ አስተያየቶች መሬት የማነው? – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም October 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ መሬት የማን ነው? አንድ አገር ማለት በአባቶች፣ በአያቶችና በቅድማያቶች አጥንትና ደም ተገንብቶ የታጠረ መሬት ነው፤ የዶር. በድሉ ዋቅጅራን ዋይታ እየኮረኮረ የሚያወጣውና የሚያስተጋባው የፍቅር ስሜት Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ October 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሚያዚያ 18 ቀን 2005 ዓ/ም ግልጽ ደብዳቤ ለብፁዓን ወቅዱሳን አቡነ መርቆሬዎስና አቡነ ማትያስ፤ ግልባጭ፤ – ለቸሩ የኢትዮጵያ አምላክ፤ ለእግዚአብሔር፤ – ለእመቤታችን፤ ለቅድስት ማርያም፤ – Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለፕሬዚደንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ October 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይሄይስ አእምሮ ክቡር ፕሬዚደንት ግርማ ሆይ፣ ኢትዮጵያንና “ሕዝቦቿ”ን የሚወዱ ከሆነ ቀጥዬ የምነግርዎትን ከልብ እንዲሰሙኝ በሚያምኑት እለምነዎታለሁ፡፡ ሰሞኑን በጡረታ ሊሰናበቱ እንደሆነ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ዜና Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥያቄው ሃይማኖታዊ ነፃነት መብት ወይስ ፖለቲካዊ …… October 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይድነቃቸው ከበደ የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሀላፊ ‹‹ መንግስት በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አይገባም፤ሃይማኖትም በመንግስት ጣልቃ አይገባም፡፡ ›› ሕገ መንግስት አንቀጽ 11 ንዕሱ አንቀፅ 3 Read More
ነፃ አስተያየቶች ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በአፍሪካ የአደና ጉዞ ላይ (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም) October 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የአፍሪካ “የዘር አደን”፤ የዘር ካርድ፤ እና የአፍሪካን እጀ ሰቦች/አመጸኞች ማደን? ሃይለማርያም ደሰለኝ፤ የኢትዮጵያ የስም ብቻ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዓለም Read More
ነፃ አስተያየቶች በካልጋሪ ከተማ የኮፈሌ ሰመአትን ለማሰብ በተደረገው ዝግጅት ላይ የቀረበ ማራኪ ግጥም – – በእዝራ ዘለቀ October 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በምእራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ከተማ የመንግስት ወታደሮች በሰላማዊ ሙስሊሞች ላይ የፈጸሙትን ግድያ አስመልክቶ ሴፕቴምበር 22 በካልጋሪ የኮፈሌ ሰመአትን ለማሰብ በተደረገው ዝግጅት በአቶ እዝራ ዘለቀ [jwplayer mediaid=”8010″] Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝባዊ ጥያቄዎችን በማፈንና አደባባይ በመከልከል መገደብ በህግም በታሪክም ያስጠይቃል!! ሲሉ አንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ October 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በአንድነትና በ33ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሠጠ ጋዜጣዊ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለሶስት ወራት የሚቆይ ህዝባዊ ንቅናቄ በስትራቴጅው መሰረት በመጀመር፤ በመላው አገሪቱ የሚገኙ አባላቶቹንና ደጋፊዎቹን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘመነ ፍዳው እንዲያጥር ለምትፈልጉ ወገኖች ሁሉ! October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይነጋል በላቸው በየመን የኢትዮጵያ መንግሥት ተወካይ ስለኢትዮጵያውያን መሰቃየትና በ”ሀገራቸው ኤምባሲ” ሊረዱ እንደሚገባ ሲነገረው “እኛ እዚህ የመጣነው ለ‹ገረዶች› አይደለም” ማለቱን ከጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በኢሳት አማካይነት Read More
ነፃ አስተያየቶች አባይ Vs ስብሃት ኔትዎርክ – (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ) October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዛሬም (እንደወትሮው) አንድ ቀሽም አስተያየት ልስጥ! በህወሓት ዉስጥ ያለው የሃይል አሰላለፍ እያየን ነው። ስብሃት ነጋ የሚዘውረው ቡድን አንሰራርቶ የፖለቲካ የበላይነቱ የሚቆጣጠርበት ዕድል ሊኖር ይችላል Read More
ነፃ አስተያየቶች አንድነት በመንግስት ዛቻ አንደናገጥም አለ – በዘሪሁን ሙሉጌታ October 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር በመሆን መስከረም 19 ቀን 2006 ዓ.ም በቀበና አካባቢ በተወሰነው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሽብርተኝነት ጥፋተኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ቴዲ የኩዋስ ሜዳ ልጅ ነው – (ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው) October 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ሄኖክ የሽጥላ -ገጣሚው) ከምን ልጀምር? እንደው ይጨንቃል፤ ደሞ ዝም ቢሉት ያንቃል። አሁን ይሄን የምጥፈው ለማስተማር ነው ለማካረር? በልጅነቴ አንድ አብሮ አደጌ በጣም የሚወዳቸው እናቱና Read More
ነፃ አስተያየቶች “ ያላወቂ ሳሚ …….. ይለቀልቃል” October 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከጽዮን አምባዬ (ጀርመን) የዚህ ጽሁፍ ዓላማ አቶ መስፍን አብርሃ “መርዓዊና መንታ መንገዳቸው” በሚል ርዕስ የጻፈውና በኢትዮ.ሚድያ ላስነበበን ጽሁፍ በበኩሌ የማውቀውን ለማለት ነው። በቅድሚያ አሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች የ‘ፍም እሳቶች’ እምቢ ባይነትና ጽናት የሚያኮራን ነው September 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳኛቸው ቢያድግልኝ biyadegelgne@hotmail.com ማን ነው የሚለየው? የሚደፍረው? ይህም ትውልድ ፍም እሳት ነው። የታለ አንድነቱ…. የፍቅር ተምሳሌቱ? አረ ጎበዝ….. እምቢ በል! እምቢ…. እምቢ…እምቢ….. የማደንቃቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ይህንን የማፊያ ቡድን በማፍረስ ታሪክ ይስሩ! በግርማ ሠይፉ ማሩ September 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ በግርማ ሠይፉ ማሩ በ2005 ዓ.ም የምክር ቤት ዘመን መጨረሻ ላይ የደህንነት መስሪያ ቤቱን በሚኒስትር ደረጃ ለማዋቀር የሚረዳ አንድ አዋጅ ለምክር ቤት ቀርቦ ፀድቆዋል፡፡ ይህ Read More