ነፃ አስተያየቶች - Page 221

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እኛ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች – ይህ ነው አቋማችን!

August 18, 2013
ከአቡ ዳኡድ ኦስማን እኛ ኢትዬጲያያን ሙሊሞች…………………… -ከክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ጋር በሃገራችን ኢትዬጲያ ከ 1400 አመታት በላይ በሰላም፣ በፍቅር እና በመተሳሰብ እየኖርን እንገኛለን፡፤ ሁላችንም

“ኢሕአዴግ ፖለቲካውን የሚመራው በዕዝ ነው እንጂ በሃሳብ የበላይነት አይደለም” – አቶ ሃብታሙ አያሌው

August 17, 2013
አቶ ሃብታሙ አያሌው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት አባልና ምክትል የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ ነው፡፡ወደ ፖለቲካው ዓለም የገባው በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት

የኢትዮጵያ ጠላቶችና የአምላክ እጆች – አበራ ሽፈራው

August 15, 2013
አበራ ሽፈራው /ከጀርመን/ ኢትዮጵያ ለዘመናት ተከብራና ሳትደፈር የኖረች አገር ለመሆኗ ታሪክ ምስክር ነው። ይሁንና አገሪቷ ለዘመናት የተለያዩ ትልልቅ ችግሮችን አሰተናግዳለች ።ከነዚህ ችግሮች ውስጥም የተፈጥሮና

“አስማተኛ ወይም ጠንቋይ አይደለሁም” – የታገዱት መምህር ግርማ ወንድሙ

August 15, 2013
ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ሳምንታት በፊት መምህር ግርማ ወንድሙ በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ እንዳያጠምቁና ትምህርት እንዳይሰጡ መታገዳቸውን እስከ እግድ ደብዳቤው በማቅረብ መዘገቧ ይታወሳል። የርሳቸው ጉዳይ አሁንም አነጋጋሪነቱ

‘‘የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ገዥ እንጂ መሪ አግኝቶ አያውቅም’’ ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ

August 14, 2013
ፕሮፌሰር በፍቃዱ ደግፌ ባለፈው እሁድ ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው የመወያያ መድረክ ላይ ቀርበው ታዳሚዎችን የመሰጠና ያወያየ ኃሳብ አንሸራሽረዋል። በፓርቲው ጽ/ቤት የተገኙ ወጣት ምሁራንም የፕሮፌሰሩን ኀሳብ

የሥላሴዎች እርግማን (ሁለት)፤ አደህይቶ ማድከም (ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም)

August 14, 2013
ከታትፎና ለያይቶ በማዳከም ቤቱን አፍርሶና መሬቱን ነጥቆ፣ ከሥራው አፈናቅሎና ሥራ አሳጥቶ ያለርኅራኄ ማደህየት በፕሮግራም የተያዘና በውጭ ኃይሎች የሚደገፍ ሥራ ነው፡፡ ለጥቂት ዓመታት በአሜሪካ ቆይቶ የመጣ
1 219 220 221 222 223 250
Go toTop