የህይወት ታሪክ·ታዋቂ ሰዎች ዝክረ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ – ቀሲስ አስተርአ February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 5 ቀን 2014 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ nigatuasteraye@gmail.com እውነትን ይዞ በፊታቸው የቆመ ሰው ባለመኖሩ ብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ መርቆርዮስ አፋቸውን አፍነው በዝምታ ማረፋቸውን በሰማሁባት ወቅት Read More
ታዋቂ ሰዎች·የህይወት ታሪክ አርቲስት/ ዘማሪ/ ሙሉቀን መለሰ June 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሙሉቀን መለሰ በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር ዳማ ኪዳነምህረት በምትባል መንደር በ1946 ዓ, ም ተወለደ ። አስር ዓመት ሲሆነው ወላጅ እናቱ በሞት ስለተለዩት አዲስ አበባ Read More
የህይወት ታሪክ `ዔርታ~ዓሌ`፡~በእንተ፡ነገረ፥`ድንቂቱ (ከ፡~ጃህእርሥዎ፡ሞትባይኖር፡ኪሩብ፡ዔል) April 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ መስከረም፥፪፡ሺህ፡፲፬ ሎንዶን ከሰምና ወርቅ ክፍል ፩ `ኣዲስ~አበባ`፡ከተማን፡ለቅቄ፡የወጣሁት፥የ፡`ቀይ~ሽብሩ`፡እሳት፡እየተንቦገቦገ፤ ንፁሃን፡ እና፡ፍትሕ፡ ፈላጊዎች፤ በእየ፡ ስፍራው፥ ከአለ፡ ፍርድ፡ በሚፈጁበት፣ አስከፊ፥የምድር፡ ሲዖል፡ወቅት፡ ነበር። ወደ፡ ኋላዬ፡ ዘወር፡ ብዬ፡ የአለፈውን፣ ጥዬው፡ Read More
ታዋቂ ሰዎች·የህይወት ታሪክ አንጋፋዋ ድምጻዊት ጠለላ ከበደ አረፈች! (1931 – 2014 ዓ.ም) November 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ ተቦርነ በየነ ከ 1931 – 2014 ዓ.ም ድምጻዊት ጠለላ ከበደ ከአርበኛ አባትዋ አቶ ከበደ ወርቄና ከእናቷ ወ/ሮ ደስታ ብሩ ከጣልያን ወራሪ ጋር ሲዋጉ ቆይተው Read More
ታዋቂ ሰዎች·የህይወት ታሪክ ሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ (1931-2021) June 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለሰምና ወርቅ መጽሔት ስለሊቀ ሊቃውንት ጌታቸው ኀይሌ በምናነሳበት ጊዜ በተደጋጋሚ የተገለጠውን ታሪካቸውን ለመድገም ሳይሆን በተለይ ለሰምና ወርቅ ሁለ- ገብ የጥናትና የምርምር መጽሔት ያደረጉትን አስተዋጽዖ ከግል Read More
የህይወት ታሪክ·ከታሪክ ማህደር ከታሪክ ማህደር: የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ February 17, 2007 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 22 ቀን 1987 ዓ.ም የሥነ – ጽሑፍ መምሕር፣ ገጣሚ እና የተውኔት ጠቢቡ አንጋፋው ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ በተወለደ በ 59 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት Read More