Video: “በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም” – የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚደንት ሙስጠፌ መሀመድ

February 9, 2019

“በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም። የፌዴራል ፓርላማ ያወጣውን ህግ አልቀበልም ያልነው እኛ አይደለንም። የመገንጠል አጀንዳ ይዘንም የምንቀሳቀሠው እኛ አይደለንም። ምናልባት ሊገነጠሉ የሚፈልጉ ሀይሎች ብቻቸውን ሲገነጠሉ ብርድ ብርድ እንዳይላቸው ሡማሌ ክልልም አብሯቸው አጀንዳውን እንዲያራግብ ይፈልጉ ይሆናል። ግን አይሳካላቸውም።”
የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚደንት ሙስጠፌ መሀመድ  የተናገሩት

https://www.youtube.com/watch?v=GSjqk4Jti7s&t=21s

Previous Story

የደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኮምዩኒኬሽን በጎንደር ላይ እየተፈጸመ ያለውን ድርጊት እያየን ዝም አንልም አለ

Next Story

የአቶ በረከት ስምዖን ባለቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ማነጋገር እፈልጋለሁ አለች | Video

Go toTop