የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት በሃራጅ እንዲሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ታተመ

February 9, 2019

የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት በሃራጅ እንዲሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ታተመ:: ዝርዝሩን ከዜናው ይመልከቱ

https://www.youtube.com/watch?v=tUdOX1BEMNc&t=105s

በመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ መረዳት እንደተቻለው የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት የሆነ የሴባስቶፖል ኢንተርቴይመንት ንብረቶች በሃራጅ ሊሸጡ ነው::  ከዚህ ቀደም ዘ-ሐበሻ እንደዘገበ ቴዎድሮስ ተሾመ ከከሳሹ ወይዘሮ መስከረም ጸጋዬ ጋር አብረን ፊልም እንሰራለን በሚል 300 ሺህ ብር ወስዶ ከዚያ ውስጥ የተወሰነውን ከፍሎ ሌላውን ባለመክፈሉ የተነሳ ፍርድ ቤቱ የቴዎድሮስ ንብረት እንዲሸጥ ወስኗል::

Previous Story

አቡነ ጢሞቴዎስ ታገዱ

Next Story

ጢስ አባይ ፏፏቴ ጉብኝት ላይ ከነበሩ ተማሪዎች መካከል አንድ ህይወቱ አለፈ

Go toTop