ጣሊያን ለኢትዮጵያ ለ 1 ሚሊዮን ዩሮ ሰጠች December 8, 2018 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በጉብኝት ላይ ያሉት የጣሊያኑ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢማኑኤላ ዴልሬ አገራቸው አንድ ሚሊዮን ዩሮ መስጠቷን ተናገሩ፡፡ ይህ እርዳታ መድሃኒትን፣ የህክምና ቁሳቁስን፣ ምርጥ ዘርንና የእርሻ መሳሪያን እንደሚያካትት ገልፀዋል፡፡ በተለይም የህክምና መሳሪያውና መድሃኒቱ በቀይ መስቀል በኩል ባለፈው አመት በተቀሰቀሰው ግጭት ተፈናቅለው በመጠለያ ላሉ ወገኖች እንደሚከፋፈል አስረድተዋል፡፡ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story በኢትዮጵያ አየር መንገድ ትሰራ የነበረች አንዲት ቻይናዊት ሆስተስ በፖሊስ ከአገር ተባረረች Next Story «የቅማንቶች ጥያቄ» ነበር. . . | አቻምየለህ ታምሩ