የዘ-ሐበሻ የዓመቱ ምርጥ ሰው ማን ይሁን?

September 1, 2013

የ2006 ዓ.ም አዲሱን ዓመት ልንቀበል የቀሩን ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው። በየዓመቱ እንደምናደርገው ሁሉ የዚህን ዓመት የዘ-ሐበሻን ምርጥ ሰው ስለምንሰይም የእርስዎን ምርጥ ሰው የሚሉትን በinfo@ethiopoint.com ለምን ያንን ሰው ሊመርጡ እንደቻሉ ከትንሽ ማብራሪያ ጋር ይጻፉልን። ውጤቱን በአዲሱ ዓመት ዋዜማ እናሳውቃችኋለን።
ዕውነት ያሸንፋል!!

Previous Story

ዴሞክራሲ በተግባር: ‘ሰላማዊ ሰልፍ መከልከል!’

Next Story

የደህንነት ኃይሎች ጋዜጠኞችን ማዋከብና ማስፈራራት አጠናክረው ቀጥለዋል

Go toTop