ሗይት ሐውስ ደጃፍ በተደረገ ሰልፍ አቡነ መልኬጼዲቅ እና ሼህ ካሊድ ያደረጉት ንግግር (Video)

July 11, 2013

(ዘ-ሐበሻ) ወረራ ኋይት ሀውስ በሚል ሰሞኑን ባለፈው አርብ ጁላይ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር። በዚህ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በክብር እንግድነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ጳጳስ አቡነ መልኬዲቅና ከ እስልምና እምነት ተከታይ የሃይማኖት አባቶች መካከል ሼህ ኢማም ካሊድ ኦመር ተገኝተው ተቃውሞ ሰልፍ ለወጡት ወገኖች ንግግር አድርገዋል። ዘ-ሐበሻ የሁለቱን የሃይማኖት አባቶች ንግግር በቪድዮ ይዛው ነበር። በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በነበረው ከፍተኛ እንቅስቃሴ የተነሳ በመዘግየታችን ይቅርታ እየጠየቅን “ከመቅረት መዘግየት” በሚለው ብሂል መሰረት ቪድዮውን ዛሬ እናቃምሳችኋለን። መልካም ዕይታ።

Previous Story

በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የተነሳው ብጥብጥ እየተካረረ ነው

Next Story

ሰሞንኛው ደሴን በጨረፍታ

Go toTop