የአማራው መከራ ላገሩ ስለሠራ (በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ) April 3, 2013 ነፃ አስተያየቶች Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ እንሁን ቀና ሰው፤ እውነት እንናገር፣ ለእውነት ጥብቅና ሃቁን አስቀድመን ፖለቲካን ወዲያ፣ ትንሽ አቆይተን እስቲ እንተባበር ሃሰት ላይ አድመን። እኮ የታለ ፍርድ የታል’ኮ ፍትህ፣ የታለ ባገሩ የሕግ አስከባሪ፣ አረ የታል መንግሥት፣ መቅሰፍት የሚሆነው ላገር አሸባሪ? ሙሉውን ግጥም በPDF እዚህ ጋር ተጭነው ያንብቡ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Previous Story ሰበር ዜና – በዋልድባ ገዳማችን አይታረስም ያሉ ወጣቶች በአሸባሪነት ተከሰሱ Next Story ከሰሉ ያለቀበት ባለ እጅ ሆነናል – መኳንንት ታዬ (ከሚኒሶታ)