ይድረስ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች፦
ድረ ገጻችን ወቅታዊ መረጃዎችን በየሰዓቱ በማቅረቧ ከፍተኛ የጎብኚዎችን ቀልብ በመሳብ ላይ ትገኛለች። ሆኖም ግን በዚህ ከፍተኛ የጎብኚዎች ቁጥር የተነሳ ዘ-ሐበሻ ድረገጽ በተለያዩ ጊዜያት ለመነበብ እየተቸገረ ነው። ብዙ ጊዜ ድረ ገጻችን ከአየር ላይ የሚጠፋውና የሚቋረጠውም ለዛው ነው። በሰከንድ ውስጥ ወደ ድረገጻችን የሚገባው ሰው ቁጥር ቁጥሩ ከፍተኛ በመሆኑ ይህን ችግር ለማስተካከልና የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት ከሆስት ድርጅት “የራሳችሁን ሰርቨር” ግዙ አልያም ችግሩ በዚህ መንገድ ይቀጥላል ብለውናል። ዘ-ሐበሻ የራሷን Dedicated Server በመከራየት ችግሩን መቅረፍ ትፈልጋለች። ለዚህ ሰርቨር ደግሞ ወጪው ከፍተኛ በመሆኑ ይህን ወጪ መጋራት ለምትፈልጉ ወዳጆቻችን ድጋፋችሁን በ ፔይ ፓል መክፈል ትችላላችሁ።
ለድጋፋችሁ በአንባቢዎቻችን እናመሰግናለን።