“አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ ለመምጣት ሞክሬ እንደ ያሬድ በ7ኛው ተሳካልኝ” – ድምፃዊ ፋሲል ደመወዝ

September 19, 2013

(ዘ-ሐበሻ) “አለው ነገር” በሚለው ዘፈኑ ከመንግስት ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት የነበረው የባህል ድምፃዊው ፋሲል ደመወዝ አሜሪካ ገብቷል። ድምፃዊው ይሁኔ በላይ በዋሽንግተን ዲሲ ከሚያሳትመው ባውዛ ጋዜጣ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ “አሜሪካን ሃገር 6 ጊዜ ለመምጣት ሞክሬ ባይሳካልኝም እንደ [ቅዱስ] ያሬድ በሰባተኛው ተሳካልኝ” ብሏል። ፋሲል ከባውዛ ጋር በቪድዮ ባደረገው ቃለ ምልልስ አስቂኝ ገጠመኞቹንም አካፍሏል – የዘ-ሐበሻ ተከታዮችም እንድትካፈሉት አቅርበነዋል።

Previous Story

ለአርቲስት ታማኝ በየነና ለሻምበል በላይነህ በእስራኤል የተደረገላቸው የጀግና አቀባበል ቪድዮ

Next Story

የሸራተን ሠራተኞች የመብት ረገጣ እየተፈጸመብን ነው አሉ – በ ታምሩ ጽጌ

Go toTop