የትግራዩ ዘፋኝ በኢትዮጵያውያን ላይ ሲዝትና ሲያስፈራራ | Video

August 31, 2016

ባለፈው ሳምንት አውሮፓ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሶስት ቀን በአምስተርዳም ከተማ ተጠራርተው ሲጨፍሩ ነበር። ­­­ የአምስተርዳሙ ፈንጠዝያ በአጋዚ ወታደር እየተገደሉ ያሉ ወገኖቻችንን ላይ በመሳለቅ ብቻ አላበቃም። ­­­ በህዝብ ገንዘብ ወደ አውሮፓ የመጡት ዘረኛ የትግሬ ዘፋኞች በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲፎክሩ እና ሲዝቱም ተሰምቷል። ­­­ ይህችን አጭር የቪድዮ ክሊፕ ተመልከቱ። ­­­ዘፋኙ … እናሳያችኋለን ይላል። ­­­

Previous Story

Hiber Radio: ግርማ ብሩ ለሕወሓት ደጋፊዎች በውጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ክሰሱ ያሉበት ምስጢራዊ ድምጽ ወጣ | ሳዲቅ አህመድ በምስራቅ ሐረርጌ 2 መስጊዶች ላይ ስለደረሰው የቦምብ ፍንዳታ ተናገረ

Next Story

የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች 12 አማሮችን በመተማ ገደሉ | ከ30 በላይ ቆስለዋል

Go toTop