(ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል የኢትዮጵያውያን ቀን ላይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን በመወከል ንግግር ያደረጉት ሼህ ሱለይማን ነስረዲን ስለድንግል ማርያም ምስክርነት ሰጡ። ሼህ ሱለይማን በስታዲየሙ ያደረጉት ንግግር ሙስሊሙንም ክርስቲያኑንም ኢትዮጵያዊ እጅጉን ያስጨበጨበና የኢትዮጵያን አንድነት ይበልጥ የሚያጠናክር እንደሆነ ተገልጿል። ሼህ ሱለማይማን ነስረዲን “ሃይማኖት የግል ነው ሃገር የጋራ ነው” በሚል ስለድንግል ማርያም የሰጡትን ምስክርነት ይመልከቱት።