የቤቲ እናት “ልጄ በፍጹም ይህን ድርጊት አልፈጸመችም፤ አትፈጽምም” አሉ

June 17, 2013

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ በሚሰራጨው በሸገር ራድዮ የታዲያስ አዲስ የራድዮ ፕሮግራም ላይ የቀረቡት ከሰሞኑ ኢትዮጵያውያንን እያነጋገረች የምትገኘው የቤቲ እናት ወ/ሮ አየለች ልጃቸው ከሴራሊዮናዊው ጋር አልጋ መጋፈፏንና በቪድዮ ላይ መታየቱን “አላምንም፤ ልጄ በፍጹም ይህን ድርጊት አልፈጸመችም፤ አትፈጽምምም” ሲሉ ተከራከሩ። በፌስቡክ ላይ ስለልጅቷ የሚወራውም የምቀኛ ወሬ ነው ሲሉ ተደምጠዋል። ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ቃል የተመላለሱት ወ/ሮዋ ህዝቡ ለልጃቸው ላይ እጁን እንዲያነሳ ጠይቀዋል። ቃለምልልሱን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ

Previous Story

በኢትዮጵያዊያ የመሳፍንት ዘመን አጭር ታሪክ

Next Story

የድምጻዊት አበበች ደራራ መታሰቢያ ፕሮግራም በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ ቀረበ

Go toTop