በቅድሚያ ሰላምና ጤና ድሎትና ደስታ ለናንተ እመኛለሁ፡፡ የዘወትር ደንበኛ ነኝ፡፡ ከዝግጅቶቻችሁም ከፍተኛ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፡፡ እኔ ዛሬ ብዕሬን ወደ እናንተ እንዳነሳ ያደረገኝ ጉዳይ ባለቤቴ ከሁለት ዓመት በፊት ባጋጠማት የስኳር በሽታ ምክንያት ‹‹ኢንሱሊን›› የተባለውን መርፌ ተጠቃሚ ነች፡፡ ነገር ግን ከሶስት ወር በፊት ያጋጠማት ነገር ግራ አጋብቶናል፡፡ Read full story in PDF… Click Here