ኢትዮጵያዊነት፡ የአብሮነትና የጥንካሬ ምሥጢር – ቪድዮ

July 28, 2024

ይህ ሕዝባችን ከሚለያዩት ይልቅ የሚያስማሙት ዕሴቶች ይበዛሉ በሚል፣ በ 50 ዓመታት ውስጥ የመጀመሪያው የሆነ ኮንፈረንስ የመጀመሪያ ሳምንት ቪድዮ ነው።

ይህን ቪድዮ ይዘት ተጠቅመው፣ አቅራቢዎቹ ምሁራንን ለበለጠ ማብራሪያና ትምህርት ቃለ መጠይቅ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን። ይህን ማድረግ ሕዝባችንን
ለ50 ዓመታት ከተጫነበት በልዩነት ላይ የተመሠረቱ ትርክቶች ለማላቀቅ ይረዳል ብለን ኦናምናለን። ምሁራኑን ለማግኘትና ለቃለመጠይቆች ለማዘጋጀት የበኩላችንን
የምንተባበር መሆኑን እንገልፃለን።

ይህ የመጀመሪያው ዌብናር ነው። ከዚህ ጋር የተያያዙ ሁለት ተጨማሪ ዌቢናሮች አዑጉስት 10 እና August 24 ቅዳሜ ቅዳሜ ቀናት በሌሎች ታዋቂ ምሁራን ይቀርባል። አስፈላጊ በራሪ ወረቀቶች ሳምንት ሲቀር ይበተናሉ። ተመዝገቡ ይከታተሉ። ይህን ቪድዮ ይዘት ተጠቅመው፣ አቅራቢዎቹ ምሁራንን ለበለጠ ማብራሪያና ትምህርት ቃለ መጠይቅ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን። ይህን ማድረግ ሕዝባችንን ለ50 ዓመታት ከተጫነበት በልዩነት ላይ የተመሠረቱ ትርክቶች ለማላቀቅ ይረዳል ብለን ኦናምናለን። ምሁራኑን ለማግኘትና ለቃለመጠይቆች ለማዘጋጀት የበኩላችንን የምንተባበር መሆኑን እንገልፃለን።

ይህ የመጀመሪያው ዌብናር ነው። ከዚህ ጋር የተያያዙ ሁለት ተጨማሪ ዌቢናሮች አዑጉስት 10 እና August 24 ቅዳሜ ቅዳሜ ቀናት በሌሎች ታዋቂ ምሁራን ይቀርባል። አስፈላጊ በራሪ ወረቀቶች ሳምንት ሲቀር ይበተናሉ። ተመዝገቡ ይከታተሉ።  Video of the first week Ethiopiawinnet Webinar: ኢትዮጵያዊነት፡ የአብሮነትና የጥንካሬ ምሥጢር- Uncovering Ethiopia’s Hidden Strengths. Please share the link with your networks & friends. 2nd & 3rd webinars will take place on Aug 10 & Aug 24.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

የሃይማኖት መሪዎች ሃላፊነት እና የዳንኤል ክብረት አይነት የፖለቲካና የሞራል ዝቅጠት

Next Story

መንግሥት ከዓለም አቀፍ አበዳሪዎች ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን ይፋ አደረገ

Go toTop