የኢፌድሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ጋር ተገናኙ

February 13, 2023
የኢፌድሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ እና ከብጹዓን አባቶች ጋር ትላንት እሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ውይይት አካሂደዋል።
የውይይቱ ትኩረት ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ እንደነበር የደረሰን ዜና ጠቁሟል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

መነኩሴ ዘር የለውምና እኚህን አባት ለማመስገን ማንም ኢትዮጵያዊ ሊሳቀቅ አይገባውም!!

Next Story

ፍርድ ቤት የደረሰው የአብይና ጓዶቹ የፈጠራ መንግሥት ግልበጣ ክስ | Hiber Radio Special Program Feb 13, 2023

Go toTop