መነኩሴ ዘር የለውምና እኚህን አባት ለማመስገን ማንም ኢትዮጵያዊ ሊሳቀቅ አይገባውም!!

February 13, 2023

ተሳቀናል ማለት የብሄር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ የተባለውን የወረደ የዘቀጠ ሃሳብ ፈርተናል ማለት ነው።
ብጹዕ አባታችን አቡነ አብርሐም በረከትዎ ይደርብን!! በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ እርስዎን ወደ ፊት ያመጣ ቅዱስ ሲኖዶስ የተከበረ የተመሰገነ ይኹን!
ወንድም እህቶቼ ሆይ! ገና ጅማሮ ላይ ነንና እንደ ኹል ጊዜው ቅዱስ ሲኖዶስ ባዘዘን መሠረት በንጋት በየአጥቢያ ቤተ ክርስቲያናችን ተገኝተን ለቸር አምላክ ክብር፤ በሕብረት ኪዳናችንን አድርሰን፣ አስቀድሰን እና የወንጌል ስብከት አገልግሎት ተካፍለን ሰንበትን እናክብራት።
ቸር አምላክ ያየናልና ደስ ይበላችሁ!

ያሬድ ሹመቴ 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ከታሪክ ማህደር: እውቁ የታሪክ ዘካሪ ፀሐፊ ደራሲ አቶ ተክለፃድቅ መኩሪያ

Next Story

የኢፌድሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ጋር ተገናኙ

Go toTop