በሀገሪቱ ሕግ መሠረት የሚፈቱ ጉዳዮች

November 3, 2022

1. በትግራይ ክልል ሕጋዊ ምርጫ ማካሄድ፤

2. የትግራይን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም የክልል ልዩ ኃይሎች ማፍረስና አስፈላጊ የሆነውን ያህል ብቻ የመከላከያ ሠራዊት አካል ማድረግ። ክልልሎች በፖሊስ ኃይል ብቻ የጸጥታ ሥራዎችን እንዲሠሩ ማስቻል፤

3. ሕወሃት በጉልበት ወስዶ የትግራይ ክልል አካል አድርጎት የነበረውን የሰሜን ጎንደር ግዛት ወልቃይት ጠገዴ ሁመራና ዳንሻ እንዲሁም የሰሜን ወሎ አካል የነበረውን የራያና ቆቦ አውራጃ በብዙ መስዋዕትነት ላስመለሰው የዐማራ ሕዝብ በሕግ ማጽናት፤

4. የችግሮች ሁሉ ምንጭ የሆነውን ሕገ መንግሥት በሕግ አግባብ በማሻሻል ወደፊት ችግሮች እንዳይፈጠሩ ዘላቂ መፍትሄ ማበጀት ።

5. ለዚህ ሁሉ ችግር ላበቁን የአሸባሪውና ወራሪ ሕወሓትን ልፍርድ ማቅረብ እና አስፈላጊውን ቅጣት እንዲያገኙ ማድረግ

ደረሰ ለማ

http://amharic-zehabesha.com/archives/177613

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

አሸባሪውና ወራሪ የሕወሓት ታጣቂ ቡድን ከ40 በላይ በሚኾኑ የምዕራብ ጠለምት የአማራ ተወላጆች አሰቃቂና ዘግናኝ ግፍ

Next Story

ድርድር ወይስ ማደናገር!

Go toTop