የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የአቀባበል ሥነሥርዓት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም

September 6, 2022

 

ቅዱስ ፓትራርኩ ወደ ኢትዮጵያና ወቅዱስ መንበራቸው መመለሳቸውን ተከትሎ ከቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ጀምሮ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በጤና ወደ መንበራቸው መመለሳቸው የቤተ ክርስቲያን ደስታ ነው ያለ ሲሆን በዚሁ መጠን ይፋዊ አቀበበል ዝግጅት እንደተደረገ ይታወሳል።

የቅዱስነታቸውን ወደ አገር ቤት መመለስን አስመልክቶ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት የአቀባበል ኮሚቴ ተቋቁሞ ሲሰራ የቆየ ሲሆን አሁን ላይ የአቀባበል ዝግጅቱ በደመቀ ሁኔታ ተከናውኗል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስነታቸው ወደ ሀገራቸውና ወቅዱስ መንበራቸው መመለስን ተከትሎ ነገ ለሚደረገው አቀባበል ሁሉም ሚዲያዎች ጥዋት 1 ሰዓት ላይ ቦሌ ኤርፖርት (VIP) እንዲገኙላት ጥሪ ማቅረቧአቅርባለች። ይታወሳል።(ምንሊክ ሳልሳዊ)

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Breaking News | zehabesha.info
Previous Story

የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ

Next Story

  የሰው ልጅና ያካሄዳቸው ጦርነቶች –  አገሬ አዲስ

Go toTop