ፔጥሮስ አሸናፊ
በአቦ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ለሚመራው የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) በጻፈው ደብዳቤ፤ የኦፌኮ አመራር የሆኑት አቶ ጃዋር ሞሀመድ የድርጅታቸው ኦነግን ባንዲራ በተደጋጋሚ በቢሯቸው ሰቅለው መታየታቸው አግባብ አለመሆኑንና የባንዲራው ባለቤትነት የኦነግና የኦነግ ብቻ መሆኑ ታውቆ ከዚህ በኋላ አቶ ጃዋር እንዳይጠቀሙ ይደረግን ሲል በደብዳቤው አሳውቋል።