ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ

April 7, 2013

ቴዲ ልጁን በሆስፒታል ውስጥ ሲስም
ባለፈው ሴፕቴምበር 27 ቀን 2012 የጋብቻ ስነ ሥርዓቱን የፈጸመው ድምጻዊው ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ።
ድምጻዊው በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደገለጸው ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ትናንት ኤፕሪል 6 ቀን 2013 ዓ.ም ወንድ ልጅ አግኝቷል። ቴዲ በፌስቡክ ገጹ እንዳስቀመጠው የወንድ ልጁ ስም ሚካኤል እንደሚሆን ነው።
አምለሰት ከልጇ ጋር በሆስፒታል

Previous Story

ዳምጠው ወያኔ/ኢሕአዴግና አፈና በኢትዮጵያ – ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

Next Story

ደደቢት ከአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውጭ ሆነ

Go toTop