ገረብ ገረብ ትግራይ መቃብር አምሃራይ

ቴዎድሮስ ሐይሌ(tadyha@gmail.com)

ከታላቁ ንጉስ አጼ ቴዎድሮስ ሞት በኋላ የነገሱት የትግራዩ መሳፍንት ወገን የሆኑት አጼ ዮሃንስ ንግስናቸውን ለማጠናከር ጎጃምን በወረሩ ግዜ ታሪክ እንደሚለው ተከታይ ሰራዊታቸው የሃገሬውን ሃብት በጎተራ ያለ እህል በበረት ያለ መንጋ ከብት በሜዳ ላይ የነበረ ክምርና ያልታጨደ ሰብል ሳይቀር ያለ ምህረት ሙልጭ አርጎ በመዝረፍ ህዝቡንም በከባድ የአካልና የሞት ቅጣት በመፈጸም ያካሄዱትን ከፍ ያለ መከራ የተመለከተ ከስቃይ ያመለጠ ገጣሚ ያቀረበው ቁጣና ተማጽኖ ነበር።

ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

Previous Story

የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ ለኢትዮጵያኖች በሙሉ: ቦታ: ዋይት ሀውስ ፊት ለፊት ቀን: ሰኞ8, 2013 ሰዓት: ከጠዋቱ 9 ሰዓት ጀምሮ

Next Story

“የኦሮሞ ሕዝብ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር በአንድነት መኖር የሚፈልግ ይመስለኛል” – ጃዋር መህመድ (አዲስ ቃለ-ምልልስ)

Go toTop