የአማራው መከራ ላገሩ ስለሠራ (በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ)

ዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ

እንሁን ቀና ሰው፤ እውነት እንናገር፣
ለእውነት ጥብቅና ሃቁን አስቀድመን
ፖለቲካን ወዲያ፣ ትንሽ አቆይተን
እስቲ እንተባበር ሃሰት ላይ አድመን።
እኮ የታለ ፍርድ የታል’ኮ ፍትህ፣
የታለ ባገሩ የሕግ አስከባሪ፣
አረ የታል መንግሥት፣
መቅሰፍት የሚሆነው ላገር አሸባሪ?

ሙሉውን ግጥም በPDF እዚህ ጋር ተጭነው ያንብቡ

Previous Story

ሰበር ዜና – በዋልድባ ገዳማችን አይታረስም ያሉ ወጣቶች በአሸባሪነት ተከሰሱ

Next Story

ከሰሉ ያለቀበት ባለ እጅ ሆነናል – መኳንንት ታዬ (ከሚኒሶታ)

Go toTop