የአቶ በረከት ስምኦን እናት አረፉ

April 1, 2013
አቶ በረከት 

ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደዘገበው ባህር ዳር ላይ በብአዴንና በኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠምደው የሰነበቱት አቶ በረከት ስምኦን የመኢአድ ቢሮ ከሚገኝበት ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ የሚኖሩት ወላጅ እናታቸው የመሞታቸውን ዜና አድምጠዋል ፡፡ እንደመረጃው ከሆነ የበረከት እናት የቀብር ስርዓት በጎንደር ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ ተፈጽሟል፡፡ ኤርትራዊ ስለመሆናቸው የሚነገርላቸው ወ/ሮዋ በፌደራል ማርሽ ታጅበው መቀበራቸው ብዙዎቹን የአካባቢ ሰዎች አስገርሟል፡፡ከጠዋቱ 3፡00 እሰከ 6፡00 የከተማው መንገድም ተዘግቶ መቆየቱ ተነግሯል፡፡

Previous Story

Ethiopia: Muslim Protesters Face Unfair Trial

Next Story

Hiber Radio: – ኢህአዴግ ለመለወጥ ያልተዘጋጀ ፓርቲ ነው ሲሉ ወ\ት ብርቱካን ሜድቅሳ ወቀሱ

Go toTop