ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ ባዶ እጁን ከተቃውሞ ጋር ተመለሰ (የቪድዮ ማስረጃ ይመልከቱ)

February 10, 2013

(ዘ-ሐበሻ) “ጀሃዳዊ ሃረካት” የተሰኘውን ፊልም በለቀቀ በሁለተኛው ቀን በሳዑዲ አረቢያ ቦንድ ለመሸጥ ሕዝቡን የሰበሰበው የወያኔ መንግስት ባዶ እጁን ተመለሰ። አዳራሹ ተበጥብጦ ቦንድም ሳይሸጥ ከፍተኛ በከፍተኛ ተቃውሞ ተበጥብጧል። ቦንድ ለመሸጥ የተጠራው ስብሰባ በተቃውሞ ሲናወጥ በቪድዮ ይመልከቱ።
ቪድዮ 1

ቪድዮ 2

Previous Story

እስካሁን ሃብታም ያልሆንክባቸው 10 ምስጢሮች

Next Story

“ብላቴናኢቱ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” ማቴ9፡24 – ከመኳንንት ታዬ (ቤተ-ክርስቲያን ስላለመከፈሏ)

Go toTop