ለጥምቀት በዓል የወጡ ምዕመናን ቡራዩ ላይ ሁለት ሰዎች ተገደሉ

January 21, 2022

ለጥምቀት በዓል የወጡ ምዕመናን የማኅደረ መለኮት ወይብላ ቅድስት ማርያምና የሚካኤል ታቦታትን አጅበው ይጓዙ በነበረ ወቅት ከባንዲራ ጋር በተያያዘ ከፖሊስ ጋር በተፈጠረ ግጭት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ሥፍራው ላይ የነበሩ “የዓይን ዕማኝ ነን” ያሉ ሰዎች ተናግረዋል።

ችግሩ የተፈጠረው በቡራዩ አስተዳደር ሥር በሚገኘው አንፎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው። የሁለቱን ሰዎች መገደል ያረጋገጠው የኢትዮጵያ መንግሥት ስለደረሰው ጉዳት “ጥልቅ ኀዘን” ገልጿል። የተፈጠረውን ሁኔታ እንደሚያጣራና በአድራጎቱ ተጠያቂ የሆኑትን ሕግ ፊት እንደሚያቀርብም አስታውቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ሰበር ዜና “ስለ ወይ ብላ ማሪያም” ታማኝ በየነ ዝምታውን ሰበረ | መንግስት ከሕውሃት መማር አለበት | አክቲቪስት ታማኝ በየነ

Next Story

የኤርሚያስና የጃክ ማ ሽርክና አደገኝነትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማብራራት ልሞክር – ካሳ አንበሳው

Go toTop