ዶ/ር አክሎግ ቢራራ – የቀድሞው የዓለም ባንክ ገዲብ የምጣኔ ሃብት አማካሪና ዶ/ር ዮናስ ብሩ – የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ በኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ መካከል ተክስቶ ስላለው የዓለም አቀፍ ግንኙነት መሻከር አስባቦች፣ ብሔራዊና ስትራቴጂያዊ ጥቅሞች አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።