የ 2020 ህዝብ ቆጠራ ኦንላይን ላይ ለማጠናቀቅ የሚያስችል የቪድዮ መመሪያ

June 1, 2020

ይህ የአማርኛ ቪዲዮ የ ሃያ ሃያ ህዝብ ቆጠራን ያስተዋውቆታል ፣ የኦንላይን መጠይቁን ፈጣን አጠቃላይ እይታን ያቀርባል እና ለጥያቄዎቹ መልስ በእንግሊዘኛ እንዲያገኙ ያግዝዎታል፡፡ አሁን ምላሽ ይስጡ በ https://my2020census.gov/ ለበለጠ መረጃ፣ https://2020census.gov/am.html ይጎብኙ፡፡ ቪዲዮን ለማውረድ ከ https://www.census.gov/content/census… ላይ ያገኛሉ፡፡ Respond now at https://my2020census.gov/ For more information, visit https://2020census.gov/am.html Video download available at https://www.census.gov/content/census…

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Previous Story

ሁለት የራያ ቆቦ ወረዳ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ህግ በማስከበር ላይ እያሉ ሕይወታቸው አለፈ

Next Story

የጥቁር ሕይወት ይገዳል (Black life matters) ቁማር! ለመሆኑ እኛስ? – ሰርፀ ደስታ

Go toTop