ዜና የአዲሰ አበባ የራሰ አስተዳደር ጥያቄ መቼ ነው ይሚመለሰው? July 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአንዳንድ ሀገራት ዋና ከተሞች የሀገሪቱ ርእሰ መዲና ይሆኑና ደግሞ የራሰ አስተዳደር መስርተው ይተዳደራሉ። እነዚህ ሁለት ጉዳዮች አይጋጬም። አዲሰ አበባ የገባችበት አስተዳደር ግን ከዚህ አሰራር Read More
ዜና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ያወጣው ወቅታዊ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል July 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1—የአዲስ አበባ ከንቲባ ያለመከሰስ መብት ተነስቶ ለህግ እንዲቀርቡ ስለማሳሰብ 2. የኦሮሚያ ሰንደቅ ዓላማ እና መዝሙር በአ/አ ት/ቤቶች እንዳይይሰቀል እና እንዳይዘመር ስለማሳሰብ!! የኢትዮጵያ ሕዝብ በገዥው Read More
ዜና ኦነግ ሸኔ አዲስ ያሰለጠነውን የጦር ሰራዊት ያስመረቀ ሲሆን በኦሮሚያ የሰሜኑ ክልል ድል እየቀናኝ ነው አለ (የመረጃ ቪዲዮ) July 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ በወለጋ ውስጥ እንዲሁም በጉጂና በሰሜን ኦሮሚያ አማራ አዋሳኝ አከባቢዎች ሰራዊቱን አሰማርቶ ከመንግስት ሃይሎች ጋር ውጊያ የገጠመው ይህ ታጣቂ ቡድን በተለያዩ ጊዚያት ያሰለጠናቸውን ታጣቂዎቹን በማሰማራት Read More
ዜና የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በሚኖሶታ የሚያዘጋጀው የኢትዮጵያ ቀን ጁላይ 23 ይከበራል – ሲራክ ህይሉ July 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዚህ ዝግጅት ላይም ታዋቂው ድምጻዊ ይሁኔ በላይ እና አንዱፓ ተሾመ እንደሚገኙ ታውቋል። ገቢው ለኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ህንፃ ግዥ ይውላል:: ጁላይ 23 የኢትዮጵያ ቀን ላይ እንዳትቀሩ። Read More
ዜና ሶስተኛው የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን ወደ ኢትዮጵያ ተላከ። July 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ Date: July 15, 2022 Press release ኮቪድ ወረርሽኝን ተከትሎ በተከሰተው የፋብሪካዎች መዘጋት ምክንያት በጣም ተጓቶ የነበረው ሶስተኛው የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን መገጣጠም ተጠናቆ በቂ ፍተሻ Read More
ዜና “ከዚህ ‘ሰው’ ተማሩ” – ጌታቸው አበራ July 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንደ መግቢያ ይህ …፣ ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚድያ ላይ የሚዘዋወረውን የቴዎድሮስ አድኅኖምን ‘የወያኔ ቀለም ገዋን’ ፖለቲካ ካየሁ በኋላ የመጣልኝ ሃሳብ ነው። ሰውየው በየወቅቱ የሚያምንበትን ወያኔያዊ Read More
ዜና “የአብይ አህመድ በሽታ 10 መገለጫ ፀባዮች አሉት። እነሱም ከአስመሳይነት እና ራስን ብቻ ከመውደድ የሚመነጩ በሽታዎች ናቸው” – ሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ July 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ልሂቃን ዝምታ አማራን ጎድቶታል። በግሌ አብዛኛውን ህይወቴን የኖርኩት በኢትዮጵያዊነት ነበር። አሁንም አረፈደም፣ ቀሪ ህይወቴን ከአማራ ጎን ለመቆም አውለዋለሁ። አማራ በሁለት አደገኛ ጠላቶቹ እንደ Read More
ዜና ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ፣ በበቀል ስሜት ደም እንዳይለገስ የከለከሉ የመንግሥት አካላትን አወገዘ!! July 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም በየዓመቱ ሐምሌ 7 ቀን የሚውለውን የልደት በዓሌን በማስመልከት ላለፉት ረዥም ዓመታት በኢትዮጵያ ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት በመገኘት ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ Read More
ዜና ዩሮ በ20 ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ከዶላር በታች ወረደ July 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ምክንያት እያሽቆለቆለ የሄደው የአውሮፓ አገራት መገበያያ ገንዘብ ዩሮ ከ20 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከዶላር በታች ወረደ። ሩሲያ የአውሮፓን የሃይል Read More
ዜና በጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አመራሮችና ሰራተኞችን ዝርዝር ይፋ አደረገ July 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ማውጣት ጋር በተያያዘ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ እና ከቤቶች ቢሮ በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አመራሮችና Read More
ዜና “አብረን ቢሆን ነበር እንጅ !”- መስከረም አበራ ፡ የመብት ተሟጋች እና ፕሮፈሶር @Hawassa College July 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከእስርቤት ወደ ፍርድቤት ከሄድኩባቸው ወደ አራት የሚጠጉ ቀናት በሶስቱ ቀናት ጋዜጠኛ ተመስገን ደስአለኝም እንደእኔው የፍርድቤት ቀጠሮ ኖሮት ኖሮ አግኝቼዋለሁ፡፡ በጨረሻ ባገኘሁት ቀን በመጀመሪያ ስሜ Read More
ዜና “ኤልሻዳይ” ግብረ ሰናይ ድርጅት ከኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ጋር በመመሳጠር የተጠረጠሩበትን የሙስና ወንጀሎች ፖሊስ ይፋ አደረገ July 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኤልሻዳይ ሪሊፍ ኤንድ ደቨሎፕመንት አሶሴሽን መንግስትዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት በተረጂዎች ስም ከብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለእርዳታ የተዘጋጀን ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶችን Read More
ዜና የስሪላንካ ፕሬዝዳንት ሀገሪቱን ለቀው ተሰደዱ July 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሻራ ሚዲያ ፕሬዝዳንቱ የሚመሯትን ሀገር ጥለው የተሰደዱት በተነሳባቸው ህዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት ነው የስሪላንካ ፕሬዝዳንት ሀገሪቱን ለቀው ወደ ማልዴቪስ ተሰድደዋል። በእስያዋ ስሪላንካ በተከሰተው የኢኮኖሚ ቀውስ Read More