ዜና በአዲስ አበባ ግብረሰዶም በአስደንጋጭ ፍጥነት እየተስፋፋ ነው! September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ መታሰቢያ ካሣዬ *ግብረሰዶማዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ “ሬንቦ” የተባለ ማህበር አቋቁመዋል *በግብረሰዶማውያን ዙርያ የተካሄዱ ጥናቶች አዳዲስ መረጃዎችን ይፋ አድርገዋል *ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናትና የሁለተኛ ደረጃ Read More
ዜና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና አንዳርጋቸው ጽጌ የፊታችን እሁድ በቨርጂኒያ የሕዝብን ጥያቄ ይመልሳሉ September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የግንቦት 7 ንቅናቄ አመራር የሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እሁድ ሴፕቴምበር 22 ቀን 2003 በዋሽንግተን ዲሲ/ ቨርጂኒያ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ Read More
ዜና ለጥንቃቄ፦ ካድሬዎች በሞቫይል ስልክ እያደናበሩ ነው! September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህወሓት መሪዎች የመረጃ ምንጮቼ ለመሰለልና ምናልባት ኔትዎርክ እንዳለኝ ለማወቅ ከኔ ጋር ቅርበት ወዳላቸው ሰዎች (በካድሬዎቻቸው በኩል) ‘አብርሃ ደስታ’ መስለው በመደወል ዜጎችን እያወናበዱ መሆናቸው ደርሼበታለሁ። Read More
ዜና ለተቃዋሚ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ መንግሥት የሕግ ጥበቃ እንዲያደርግ የ33ቱ ፔቲሽን ፈራሚ ፓርቲዎች ጠየቁ September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከ33ቱ ፔቲሽን ፈራሚ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሠላማዊ ትግላቸውን አድማስ ለማስፋት ከወትሮው በተሻለ ሁኔታና መተጠናከረ መንገድ በመላ ኢትዮጵያ Read More
ዜና የኦሃዮ ኮለምበስ ከተማ ሕዝባዊ ስብሰባ አቋም መግለጫ September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሀ/ መግቢያ የሀገራችን ኢትዮጵያ የታሪክ ገድሏ በአንክሮ ሲታይ በተደጋጋሚ ታሪካዊ ወቅቶች ጨካኝ የሆኑ መሪዎች በመንግሥትነት እንደተፈራረቁባት የሚታወቅ ነው። በእነዚህ መንግሥታት ዘመንም ከሕዝቡ መካከል እነዚሁን Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ ያስመረቀውን ቲያትር በቪሲዲ ለህዝብ ሊያደርስ ነው September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ታዋቂ አርቲስቶች አንሳተፍም ማለታቸው አሳዛኝ ነው” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የመንግስት ሲኒማ ቤቶች ትያትሩን ለማሳየት ፈቃደኛ አልሆኑም ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ ያስመረቀውን “የነፃነት ፈለግ” የተሰኘ Read More
ዜና የቦምብ ጥቃት በሐሮ ወንጪ ቅ/ገብርኤል ገዳም ላይ መፈጸሙ ተዘገበ September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀ/ስብከት ወንጪ ወረዳ ሐሮ ወንጪ ቀበሌ በሚገኘው የሐሮ ወንጪ መልአከ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ላይ የቦምብ ጥቃት መፈጸሙን ሐራ ተዋሕዶ Read More
ዜና ከአሶሳ ወደ አዲስ አበባ የሚጓዝ አውቶቡስ ተገልብጦ 6 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ የአንበሳ ጊቢ ጠባቂ በአንበሳ የመበላቱና የመሞቱ ዜና ሲያሳዝነን ውሎ የነበረ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ከወደ አሶሳ ሌላ አሳዛኝ ዜና ተሰማ። Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የአንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ 61ኛ ዓመት ልደት በዓል ተከበረ September 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ አቆጣጠር መስከረም 1 ቀን 1945 ዓ.ም የተወለደው ስመጥሩውና ሃገር ወዳዱ ድምፃዊ ተሾመ አሰግድ በሚኒሶታ 61ኛ ዓመት የልደት በዓሉ አድናቂዎቹ በተገኙበት ትናንት እሁድ Read More
ዜና በ6 ኪሎ አንበሳ ግቢ አንበሳ ሰው ገደለ September 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ መንግስታዊው ራድዮ ፋና እንደዘገበው በአዲስ አበባ በአንበሳ ግቢ የአንበሶች ማቆያ ማዕከል ውስጥ ዛሬ ከጠዋቱ 1:30 ላይ የሞት አደጋ ተከሰተ። አደጋው የተከሰተው አቶ አበራ ሲሳይ Read More
ዜና ኢትዮጵያ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከናጄሪያ ጋር ትፋለማለች September 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርገውን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ከናይጄሪያ ጋር እንደሚያደርግ ዛሬ በወጣው ድልድል መሠረት ታወቀ። ቀድሞም በርከት ያሉ የስፖርት ተንታኞች Read More
ዜና Hiber Radio: ኢትዮጵያና ኤርትራ አንዱ የአንዱን መንግስት ለመጣል ተቃዋሚዎችን እየረዱ መሆኑ ተገለጸ September 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መስከረም 5 ቀን 2005 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት እና ለህብር ሬዲዮ 4ተኛ ዓመት አደረሳችሁ ብጹእ አቡነ ዮሴፍ በዓሉን አስመልከቶ የሰጡት አስተያየት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ኃይሌ ሩትስ በሚኒያፖሊስ ቀለበት አሠረ September 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሬጌ የሙዚቃ ስልት የሚታወቀው ድምጻዊ ኃይሌ ሩትስ በሚኒሶታ ትናንት ሴፕቴምበር 15 ቀን 2013 ዓ.ም ቀለበት አሰረ። ድምፃዊ ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ቀለበት ያሠረው Read More