ዜና የ ኢትዮጵያውያን ማህበረስብ በቤልጅግ በአምስተርዳም ከተማ ሕዝባዊ ስበስባ ጠራ September 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ የመወያያ አጀንዳ : የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትላንት፣ ዛሬ እና ነገ Read More
ዜና አፍሪካዊያን ከአይሲሲ በደቦ ወሙጣታቸውን ኢትዮጵያ ትደግፋለች September 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቪኦኤ ዜና የአፍሪካ ሃገሮች ከዓለምአቀፉ የወንጀል ችሎት – አይሲሲ አባልነት በደቦ እንዲወጡ ለማድረግ ኬንያ የጀመረችውን ጥረት እንደምትደግፍ የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ አፍሪካዊያን Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና የተወልደ በየነ (ተቦርነ) በዘፈን እናውራ ሲዲ የፊታችን ማክሰኞ ይመረቃል September 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ)፡ በተለያዩ የራድዮ ጣቢያዎች አዝናኝ የሙዚቃ ሥራዎችን በማቅረብ ተወዳጅነትን ያተረፈው ጋዜጠኛና የሙዚቃ አማካሪ ተወልደ በየነ በአይነቱ ልዩ የሆነው “በዘፈን እናውራ” የተሰኘ አስቂኝና ቁምነገር የያዘ Read More
ዜና “ከሰማይ ወረደ ለተባለው መስቀል የሳይንስ ምርመራ አይፈቀድም ተባለ” – (አዲስ አድማስ ጋዜጣ) September 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ አለማየሁ አንበሴ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ለታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው፦ በአቃቂ ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ከሰማይ ወረደ የተባለው መስቀል ፓትርያርኩ በተገኙበት ለህዝብ እንዲታይ Read More
ዜና የኤርትራ ባለሥልጣናት ያለፍርድ ታሥረው 12 ዓመት ሆነ (ቪኦኤ ዜና) September 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲ.ሲ. የኤርትራ መንግሥት የዛሬ 12 ዓመት ካሠራቸው አሥራ አንድ ባለሥልጣናት በሕይወት የሚገኙት ሁለት ብቻ ሊሆን እንደሚችል የዓለም ፓርላማዎች አንድ ባለሥልጣን Read More
ዜና ሞረሽ ወገኔ በቺካጎ ከተማ የውይይትና የምክክር ስብሰባ ጠራ September 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት በቺካጎ ከተማ ቅዳሜ ሴፕቴምበር 28 ቀን 2013 ሕዝባዊ የውይይትና የምክክር ስብሰባ መጥራቱን አስተባበሪዎቹ ለዘ-ሐበሻ በላኩት በራሪ ወረቀት አስታወቁ። በተጠቀሰው Read More
ዜና የሸራተን ሠራተኞች የመብት ረገጣ እየተፈጸመብን ነው አሉ – በ ታምሩ ጽጌ September 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ በ ታምሩ ጽጌ /ሪፖርተር በደላቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለሁሉም የመንግሥት አካላት ገልጸዋል ‹‹በማላውቀው ነገር ላይ ምንም የምሰጠው ምላሽ የለም›› የሸራተን አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሚስተር ዦን ፒየር Read More
ዜና አንድነት መስከረም 19 በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ ይወጣል አለ – መኢአድም በሰልፉ ላይ ንቁ ተሳትፎ አደርጋለሁ ብሏል September 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ – ሰንደቅ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ከ33ቱ ፓርቲዎች ጋር በጋራ በመሆን በመጪው መስከረም 19 ቀን 2006 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ በጠራው ሰላማዊ Read More
ዜና አና ጎመሽ – ርዕዮትና እስክንድር “የኅሊና እሥረኞች ናቸው” አሉ September 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለያዝነው የአውሮፓ 2013 ዓ.ም የአውሮፓ ፓርላማ የሳኻሮቭ ሽልማት ሁለት ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ ሰባት ዕጩዎች ቀርበዋል፡፡ ለያዝነው የአውሮፓ 2013 ዓ.ም የአውሮፓ ፓርላማ የሳኻሮቭ ሽልማት ሁለት Read More
ዜና 4 የአየር ኃይል አብራሪዎችና አስተማሪዎች ግንቦት 7ን ተቀላቀሉ September 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ በሱማሌያና በዳርፉር የሰላም ማስከበር ሥራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ 4 የኢትዮጵያ ዓየር ኃይል አብራሪዎች እና የበረራ አስተማሪዎች የግንቦት 7 ንቅናቄን መቀላቀላቸውን ኢሳት በሰበር Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና “የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው ነገር አለ” ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ (Video) September 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ነዋሪነቱን በሰሜን አሜሪካ ያደረገው ድምፃዊ ደሳለኝ ብርሃኑ አንድን ዘፈን እርሱ እና ሚካኤል ንጉሱ የተባለ ድምፃዊ መጫወታቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያውቅልኝ የምፈልገው አለ በሚል Read More
ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የግል ባንኮችን አካውንት አገደ September 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳዊት ታዬ /ሪፖርተር የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ በያዘው መንግሥታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ አካውንት ያላቸው የግል ባንኮች አካውንታቸውን እንዳያንቀሳቅሱ ታገዱ፡፡ ከአንዳንድ የግል ባንኮች Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ የፊታችን እሁድ በአ.አ. የሚደረገው ሰልፍ በታቀደለት ጊዜ እንደሚካሄድ አስታወቀ September 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ማብራሪያ ሰማያዊ ፓርቲ ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ሊያካሂደው የነበረው የተቃዉሞ ሰላማዊ ሰልፍ በመንግስት ታጣቂዎች ህገ ወጥ እርምጃ ከተደናቀፈ በኋላ ነሐሴ Read More