ዜና - Page 100

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ጃዋር መሐመድ ተከበብኩ ካለ የሚገደለው አማራ ነው፣ ከአብይ ጋር በስልጣን ከተጣሉ የሚገደለው አማራ ነው

July 8, 2022
ጃዋር መሐመድ ተከበብኩ ካለ የሚገደለው አማራ ነው፣ ከአብይ ጋር በስልጣን ከተጣሉ የሚገደለው አማራ ነው። ኤጀቶ ጥያቄው ካልተመለሰ የሚገደለው አማራ ነው። በዚህች ሀገር የሆነ ነገር

አቢይ አህመድ በዛሬው የፓርላማ ውሎው የፖለቲካ አላዋቂነቱና ድንቁርናው ለይቶለት ፍጥጥ ብሎ በመውጣቱ ብዙዎች “የአእምሮ በሽተኛ” እያሉት ነው

July 7, 2022
ሀ. “አሜሪካ ውስጥ በስድስት ወራት ብቻ 20 ሺህ ሰዎች ሞተዋል ስለዚህ በኢትዮጵያ የሞተው ሰው ቁጥሩ ከዚህ ግባ አይባልም…” በማለት አድበስብሶ ለማለፍ የሞከረበት መንገድ ሰውየው

የዋሽንግተን ሰልፍ ክብር ለተጨፈጨፉት!! የኢትዮዽያ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ ተደርጎ ተውለውልቧል!

July 7, 2022
የዋሽንግተን ሰልፍ  ክብር ለተጨፈጨፉት!! የኢትዮዽያ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ ተደርጎ ተውለውልቧል! በሀገር ቤት የተከለከለው በአሜሪካ እውን ሆኗል። በትግላችን ሀገር ቤት ውስጥም እውን እናደርገዋለን!!

ጠ/ሚ/ሩ በፓርላማ “በቀጣይ የሚያሰጋን አዲስ አበባ ነው” በማለት የወለጋን አጄንዳ ለማስቀየር ሞከሩ!!

July 7, 2022
በከፊል የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚደገፈው ኦነግ-ሸኔ በወለጋ በአማራዎች ላይ እየፈፀመ ያለውን የዘር ማፅዳት በተመለከተ ማብራሪያ ለመስጠት በፓርላማ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትሩ፣ ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት የሌላቸው በርካታ

ጠ/ሚኒስትሩ ፣ የፍትህ ሚኒስትሩ ፣ የሰላም ሚኒስትሩና ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው የመንግሥት ሹማምንት ሥልጣናቸውን ይልቀቁ።

July 5, 2022
ዶክተር_ቴዎድሮስ ሰላምን እየገደሉ በሰላም መኖር አይቻልም ================ 1. ገዥዉ ፓርቲና መንግሥት የችግሩ እንጂ የመፍትሔው አካል ሊሆኑና ኃላፊነታቸውን ሊወጡ አልቻሉም። ጠ/ሚኒስትሩ ፣ የፍትህ ሚኒስትሩ ፣

አማራው በዘሩና በማንነቱ እየተገደለ ያለው በአብይ አህመድ እና በሽመለስ አብዲሳ ቀትተኛ ትዛዝ ነው

July 5, 2022
“በዘሩና በማንነቱ እየተገደለ ያለው የክልሉ ፕሬዝደንትና በኦሮምያ ብልፅግና ቢሮ ኃላፊዎችና አመራሮች ናቸው እንጂ ሸኔዎች አይደሉም። በእነሱ የተቀናባበሩ ሸኔዎች ናቸው ግድያውን እየፈፀሙ ያሉት። ነገ ፀፀት

አቶ ግርማ የሽጥላ ትዕዛዝ ሠጥቶ ስምንት ሠላማዊ ሠዎችን አስገድሏል “የፊልድ ማርሻል ማዕርግ ቢሰጠው አያንሰውም” – አብይ አህመድ

July 5, 2022
“ለአቶ ግርማ የሽጥላ የፊልድ ማርሻል ማዕርግ ቢሰጠው አያንሰውም” – አብይ አህመድ አቶ ግርማ ሠሞኑን ብልፅግና ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሠባ ላይ የአማራ ፋኖን ህግ በማስከበሩ ሂደት
1 98 99 100 101 102 381
Go toTop