ነፃ አስተያየቶች - Page 68

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
aklog birara 1

የዐማራው መብትና ህልውና ካልተከበረ የማንም መብትና ህልውና ሊከበር አይችልም

July 5, 2022
አክሎግ ቢራራ “ከሞትን አይቀር እንደ መይሳው ካሳ ታግለን፤ ተዋግተን እንሙት” ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር እኔ እስከማውቀው ድረስ እኛ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት አርባ ዓመታት፤ የንጹሃንን ሞት በሌላ ሞት፤ ረሃብን በረሃብ፤ እልቂትን በባሰ እልቂት፤ ስደትን በሌላ ስደት፤

እያደባ በመስፋፋት ላይ ያለው የዘር ማጥፋት ወንጀል (Creeping Genocide) – በዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ

July 5, 2022
በዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ (ከእንግሊዝኛው ጽሁፍ የተተረጐመ) ይህን መጣጥፍ ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም በመፃፍ ላይ ሳለሁ አሶሽዬትድ ፕሬስ የተባለው የዜና ወኪል የሚከተለውን መረጃ አሰራጨ፡፡ “የዓይን

ለፖለቲካ ትርፍ መሣሪያ አትሁን – ከገብረ አማኑኤል፤

July 4, 2022
እልቂታችን የመነጨው ከመብታችን መደፈር ነው፤ለፖለቲካ ትርፍ መሣሪያ አትሁን፤ በህብረት ቆመህ አገርህን አስተዳድር፣ ፈጣሪ በሠጠህ ሃብት በጋራ ተጠቀም፤በአገርህ ላይ ያለህን መብት እወቅ፤ መብትን ማስከበር መብትን

የምሥራች! አማራም እንደጓደኞቹ ጠቅ’ሎ ሊያብድ ውስን ሰዓቶች ቀሩት!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

July 4, 2022
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) ሰላም ውድ አንባቢያንና አድማጮች፡- ከአማራ ጋር ጦርነት ስለገጠሙ የተለያዩ የውስጥና የውጭ፣ የቅርብና የሩቅ ኃይሎች በቅርቡ አንድ መጣጥፍ ጽፌ መላኬ ይታወሳል፡፡

አድርባይነት ! የሞራል ዝቅጠት : የለውጥ መርገም ! /(ኢዜማ?) – ከቴዎድሮስ ሐይሌ

July 3, 2022
አንድ ንጉስ ልጅ ይወልድና ታላቅ ደስታ በቤተመንግስቱ ይሆናል :: ንጉሱም የተወለደው ልጁ የወደፊት እጣ ፋንታእጅግ ያሳስበና በዘመኑ ያሉ አዋቂ የተባሉ ጠንቋዮች ኮከብ ቆጣሪዎችን ደብተራና

አብይ አህመድ በሰይጣን መንፈስ እተመራ አገር መምራት አልቻለም፣ መሄድ አለበት – ግርማ ካሳ

July 1, 2022
የብልጽግና መንግስት ሕወሃት ይጠላ ከነበረው በባሰ ሁኔታ በሕዝብ እየተጠላ የመጣ ስለመሆኑ የሚከራከር ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ እነ አብይ አህመድ ከኦሮሞ ድርጅት የመጡ ናቸው፡፡ ግን ምን

በበርካታ ሱዳናውያን እየተተፋ ያለው ሌ/ጄነራል አብዱል-ፈታህ አል-ቡርሃንና በአል-ቡርሃን እየተነዳች ያለችው ሱዳን አሁናዊ ገጽታ – ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ)

July 1, 2022
ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ምን ሰነበታችሁ? በዛሬው ጽሑፌ የሱዳን ሉዓላዊ /ወታደራዊ ሽግግር መንግሥት ምክር ቤት ሊቀመንበርና የሱዳን ጦር አዛዥ የሆነው ሌተና ጄነራል

መንግሥት አልባዋ ኢትዮጵያ የምትገኝበት የታሪክ አጣብቂኝ! – ይነጋል በላቸው

June 29, 2022
ዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2014ዓ.ም ከምሣ በኋላ ቢሮ ገብቼ አንዳንድ ድረ ገፆችንና የዩቲብ ቻናሎችን እመለከት ያዝኩ፡፡ ንዴት ብስጭቴን እንደምንም ተቆጣጥሬ የተወሰኑትን ዝግጅቶች ከያይነቱ ተከታተልኩ

እውን ያማራ ዋና ጠላቱ ሆዳም አማራ ነው? – መስፍን አረጋ

June 29, 2022
መንደርደርያ ደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጡሩነህና አበባው ታደሰ ሆዳም አማሮች የሚባሉት ለምንድን ነው?  አማራ ማለት በመላ ዓለም ተሰራጭቶ የሚኖር ራሱን አማራ ነኝ የሚል ማለት ነው፡፡  ሆዳም አማራ ማለት ደግሞ
1 66 67 68 69 70 250
Go toTop