በአንድ ከይሲ ዘመን መልዓከ–ሞት ነግሶ ምድራችን ሲያርድ፤ የሀገር አድባር ከፍቶ ሀጣንን አንግሶ በፃድቃን ሲፈርድ፤ በጥቁር ሰማይ ስር የደመና ጉድ፤ በአገራችን ጣራ ጣለብን በረድ፤ ምድርም አበቀለች አንዳች አራሙቻ ሰብል የሚያነጉድ፤ በአማረው ስንዴ እራስ አረማሞ ድቃይ የዘር እንክርዳድ፤