ነፃ አስተያየቶች - Page 67

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ባለጌ ፣ ፈሪና ጨካኝ ገዥ ቡድኖችን በቃችሁ ለማለት ባለመቻላችን ይኸውና እንደ ጎርፍ በሚፈሰው የንፁሃን ደም ላይ መሳለቃቸውን ቀጥለዋል

July 12, 2022
July 4, 2022 ጠገናው ጎሹ ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጎበኛ በወቅቱ በእጅጉ እየተዛባ በመሄድ ላይ የነበረውን የመብት፣ የፍትህ እና የአኗኗር ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳየን በ196ዎቹ አጋማሽ በፃፋት ትንሽ

ትንሽ  መናገር በትግስት ብዙ መስማት ይችሉ ይሆን? (ከጥሩነህ)

July 9, 2022
የተናገሩትን መልሶ መዋጥ አይቻልም: በመረጃ ላይ ያልተመሰረተ ንግግር ደግሞ የቃሉን ባዶነት ብቻ ሳይሆን ተናጋሪውንም ያቀላል:  ከዚያም በሁዋላ የሚናገራቸውም የሚያደርጋቸውም ሁሉ ገለባ ይሆናሉ: በተለይ ከአንድ

የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ የምሥረታ ወርቅ ኢዮቤልዩ ሲፈተሽ (ፕሮፈሶር ኀይሌ ላሬቦ)

July 6, 2022
የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዘንድሮ የምሥረታውን የወርቅ ኢዮቤልዩ ማለትም ዐምሳኛውን ዓመት [በአ.አ. 1972-2022] በማክበር ላይ ይገኛል። በዓሉ የሚገልጥልን ነገር ቢኖር፣ የአገራችን ሕዝብ ከታሪክ

በመንግስት ሚዲያዎች በተላለፈው ፕሮግራም እንደተመለከትሁት የፓርላማ ውይይት ላይ አንስቻቸው የነበሩ 3 የሥነ–ስርዓት አስተያየቶች/ጥያቄዎች ተቆርጠው እንዳይተላለፉ ተደርገዋል

July 6, 2022
ማምሻውን በመንግስት ሚዲያዎች በተላለፈው ፕሮግራም እንደተመለከትሁት የፓርላማ ውይይት ላይ አንስቻቸው የነበሩ 3 የሥነ–ስርዓት አስተያየቶች/ጥያቄዎች ተቆርጠው እንዳይተላለፉ ተደርገዋል። ተቆርጦ ያልተላለፈ ሀሳብ የኔ ብቻ እንደሆነም መግለጽ

ሰውዬው (ሀንጌሳ) እውነቱን ተናግሬ ልሙት እያለ ነው። ታዬ ደንዳኣም መጠየቅ ያለባቸው ሰዎች አሉ ብሏል

July 5, 2022
♦የከተማው ሸኔ አራት ኪሎ ቁጭ ብሎ እያፈነ ይሰውርሃል!! ♦የጫካው ሸኔ እያረደ ይጥልሃል ተናቦ መስራት ይልሃል ይኸው ነው!! የተከበሩ ዶ/ር ሃንጋሳ ጉዱን ዘረገፉት … ሰው
aklog birara 1

የዐማራው መብትና ህልውና ካልተከበረ የማንም መብትና ህልውና ሊከበር አይችልም

July 5, 2022
አክሎግ ቢራራ “ከሞትን አይቀር እንደ መይሳው ካሳ ታግለን፤ ተዋግተን እንሙት” ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር እኔ እስከማውቀው ድረስ እኛ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት አርባ ዓመታት፤ የንጹሃንን ሞት በሌላ ሞት፤ ረሃብን በረሃብ፤ እልቂትን በባሰ እልቂት፤ ስደትን በሌላ ስደት፤
1 65 66 67 68 69 250
Go toTop