ነፃ አስተያየቶች - Page 66

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

“አማራ ማስተዋል ጀምሯል። አማራው በአማራነቱ እንዳይደራጅ የሸፈነውን ኢትዮጵያዊነት ግርዶሽ ቀዳዶታል” – መስከረም አበራ

July 20, 2022
አማራ ከእንግዲህ እንደ ድሮው እየተወቀሰ የእነሱ የስሌጣን መወጣጫ ሆኖ አንገቱን ደፍቶ መኖር አይፈልግም። ነቅቷል። የአማራ ህዝብ ክብሩንና ጥቅሙን የከለከለበትን የኢትዮጵያዊነት ግርዶሽ አአስወግዷል። ይሄንን ስል

በኢትዮጵያ የህዝብ ቆጠራ የማይደረግበት ዋና ምስጢር (እውነቱ ቢሆን)

July 19, 2022
የአገሪቱ ችግሮች የሚመነጩት ወያኔ በኦነግ ትከሻ ላይ ተረማምዶ ካቋቋመው ህገ መንግስት መሆኑተደጋግሞ ተገልጿል፡፤ ከሽህ አመታት በፊት ተፈጥራ ለዘመናት አንዴ ስትሰፋ አንዴ ስትጠብ የኖረችውን ኢትዮጵያን ወያኔ መራርጦ ያደራጃቸው ብሄር ቤረሰቦች ተስማምተው በፈቃዳቸው የፈጠሯት  ነው ይላል ህገመንግስቱ፡፤ አገር የሚመራውም ሆነ የሚተዳድረው በስምምነት ላይ ተመስርቶ መሆኑ አለም

በህገመንግስቱም ቢሆን ወልቃይት ጠገዴና ራያ የአማራ እንጅ የትግራይ ሊሆኑ አይችሉም!!!

July 19, 2022
መሰረት ተስፉ (Meseret.tesfu@yahoo.com) ሀወሐትና የህወሓት ጉዳይ አስፈፃሚዎች ወልቃይትና ራያ በህገመንግስቱ መሰረት የትግራይ አካላት ናቸው ሲሉ እንሰማለን። በዚህ ጉዳይ ላይ ያለኝን ሃሳብ በግልፅ ከማቅረቤ በፊት

የግለሰቦች ውስጣዊ ፍላጎት ማርኪያ የሆነው የብሄረሰብ ጥያቄና መዘዙ! – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)    

July 18, 2022
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)          ሐምሌ 18፤ 2022 መግቢያ የኢትዮጵያን ህብረተሰብ አመሰራረትና አወቃቀር በደንብ ግንዛቤ ውስጥ ሳያስገቡ በተማሪው እንቅስቃሴ መሪዎች የተነሳው የብሄረሰብ ጥያቄ በተለይም ከትግሬና ከኦሮሞ ብሄረሰብ ለተውጣጡ ኤሊቶች

የቄሣርን ለቄሣር፣ የእግዜብሔርን ለእግዚያብሔር ስጡ! ባላገር የሚበላው ቢያጣ፣የሚከፍለው አያጣም!

July 18, 2022
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) የቄሣርን ለቄሣር፣ የእግዜብሔርን ለእግዚያብሔር ስጡ!  “Give to Caesar what belongs to Caesar and to God what belongs to God.” ፕሮፌሰር ለገሠ ነጋሽ ፣ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ዛፎች

ችግሩ ያለው መሳሳት ላይ ሳይሆን ሰንካላ ሰበብ እየደረደሩ በቶሎ ከስህተት ያለመመለሱ ላይ ነው (ጠገናው ጎሹ)

July 17, 2022
July 16, 2022 ጠገናው ጎሹ እንኳንስ እንደ እኛ አይነት የመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ መብት ግንዛቤ (ንቃተ ህሊና) እና ትርጉም ባለው አደረጃጀት የሚመራ ተግባራዊ ሥራ በእጅጉ ዝቅተኛ በሆነበት

ማሳመኛ ንግግር ዓይነቶች ሲፈተሹ  (ዶ | ር ፀጋዬ ደግነህ ጉግሳ)  

July 17, 2022
14.07.2022 ለተከበራችሁ ወገኖች ጭምቅ ገለፃ ከዚህ በፊት የበይነ መረብ ስነምግባርን በተመለከተ ካወጣሁት ፅሁፍ በመቀጠል፣ ለውቅረ ሃሳብ እይታ እንዲረዳ በመገመት እና ከዓመታት በፊት ለፕሮጄክት ማኔጀሮች ሶፍት ስኬል እንዲያግዝ

አሳሳች አምባገነናዊ ሥርዓት ምን ዓይነት የህዝብ እንቅስቃሴ ስልት መከተል ይበጃል?

July 16, 2022
ከገብረ አማኑእል፣ በቅርቡ የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣናቸውን ለቀዋል። ለዚህም ዋናው ምክንያት ለኮቪድ 19 የወጣውን የመሰባሰብ ህግ፣ በተለያየ ጊዜ ጥሰዋል የሚልና፣ በቅርቡ አንድ የካቢኔያቸው ተሿሚ

የህወሃቱ የአቶ መለስ ዜናዊ ታሪካዊ ስህተት በጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ሊደገም ቋፍ ላይ ይመስላል

July 16, 2022
ይጠንቀቁ እንላለን!! እንደሚታወቀው የሃገር ኢትዮጵያ ርዕሰ ብሄሮችና ጠቅላይ ሚኒስትሮች የሚታይባቸው ትልቁ ችግር እራሳቸውን ከሕዝብና ከሃገር በላይ አግዝፈው ማየታቸው ነው። ከዚህ ባሻገር በአገር ማህበራዊ፣ኢኮኖሚ፣ፓለቲካ፣ ጆግራፊ፣
1 64 65 66 67 68 250
Go toTop