ነፃ አስተያየቶች የአማራው ሃብት የሆነው የአባይ ወንዝ ግድብ ችሮታ ያስታረቀን ፣ መቻቻልን ያላብሰን ይሆን ወይስ ያፋጀናል ? August 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ተዘራ አሰጉ ታላቁ የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያ እንደ ሃገር እድትቀጥል ነፍሱን፣ ህይወቱንና እሱነቱን ገብሯል፣ አሁንም በትዕግስት የሚቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው። ይህ ክሳቴ ማንም ኢትዮጵያዊ የማይክደው Read More
ነፃ አስተያየቶች እንዳንደናገር እንጠንቀቅ፣ – ክገብረ አማኑኤል August 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአገራችን ህዝብ አሁን ባለው አገዛዝና በወያኔ ዘመን ምን ያህል የከፋ ሥቃይና መከራ እንደተፈራረቀበት ምስክር መጥራት የሚያስፈልግ አይመስለኝም። በየጊዜው ለደረሰው የህዝብ ጭፍጨፋና ዘር ማጥፋት መከለያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለምን የብሔር ፖለቲካ የሙጥኝ ይባላል? (ታምራት ኪዳነማርያም) August 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፍትሐዊ ሀብት ክፍፍል መታጣት እና ደህና ኑሮ መኖር ያለመቻል መንስዔ የብሔር ዕኩልነት ያለመኖር ነው ብለው የሚያምኑ ፖለቲከኞች ከ30 ዓመታት በላይ የብሔር ፖለቲካ ቢያራምዱም የተፈለገው Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሿ ምሳር ወይም ጥልቆ ትልቁን የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች! – አገሬ አዲስ August 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ነሓሴ 7 ቀን 2014 ዓም(13-08-2022) ዕድሜ ለሸጋው አማርኛ ቋንቋችን እንጂ ብዙ ትምህርትና ምክር የምንቀስምባቸው፣በተግባር የተፈተኑ አባባልና ምሳሌዎች አሉን።እነዚህ ትምህርተ ጥቅሶች ለበጎ፣ለመጥፎ፣ ለደስታ፣ ለሃዘን፣ ለምስጋና፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች እሺ የጉራጌ ዞን ክልል ሆነ እንበል:: ከዛስ? – ብርሃኑ ዘርጋው August 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወድቆ ተጋጭቶና ተላልጦ ሰላማዊ ሰልፍ አድርጎ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድር የጉራጌ ክፍለ ሐገር እንዲመሰረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት በጎ ፈቃድ አገኘ እንበል:: ፈንጠዝያው በጉንችርየና በጉብርየ ከአገና Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ካሽሚር የሆነው የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ ሊፈታ የሚችለው በወታደራዊ ሃይል ብልጫ ነው!!! August 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meseret.Tesfu@yahoo.com) ህወሓት ትግራይን አገር ለማድረግ ፈለገ አልፈለገ በዝርፊያ ይዞት የነበረውን ወልቃይት ጠገዴን የሚቆጥረው እንደ ደም ስሩ ወይም እንደ ልብ ትርታው ነው። በመሆኑም Read More
ነፃ አስተያየቶች ክልል መፍትሔ አይደለም! – አንዱ ዓለም ተፈራ August 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ሐሙስ፡ ነሐሴ ፭ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. (8/11/2022) የኢትዮጵያ አስተዳደራዊ መዋቅር፤ በረጅም ጊዜ ሂደት፤ ከነበረበት እንዳመቺነቱ ሲስተካከል ኖሯል። በዚህ ጸሐፊ የልጅነት Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ሕዝብ ዐብይ ድክመት – መስፍን አረጋ August 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጠላቴ ጠፍቶኝ ሳስስ በነፍሴ ሁኖ አገኘሁት እኔው ራሴ፡፡ ጠላት \የሚገባው\ በደካማ ጎን ስለሆነ፣ የሽንፈት ምንጩ የራስ ድክመት እንጅ የጠላት ጥንካሬ አይደለም፡፡ ፈረንጅና ዐረብ ያልደፈረው Read More
ነፃ አስተያየቶች ጉራጌ ለምን ክልል መሆን አስፈለገው? (ይርጋዓለም ብርሃኑ እንደጻፈው) August 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ መቅድም የዚህ ጽሑፍ ዋና ምክንያት ሰሞነኛው የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ነው። የጉራጌ ቀደምት ታሪክ የሚያስረዳው በነገሥታቱ ዘመን የራስ ገዝ አስተዳደር ኖሮት ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር ጥብቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ክልል ሲሉ ክልል ስንል! – አገሬ አዲስ August 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ነሓሴ 3 ቀን 2014 ዓም(09-08-2022) የአገራት ክልል ድንበራቸው ነው። ኢትዮጵያም የያዘችው መሬት በዳር ድንበሯ የወሰን መስመር ወይም ምልክት የተከለለ ነው።በአገር ውስጥ የሚደረገው አስተዳደራዊ ክፍፍል Read More
ነፃ አስተያየቶች የሳኦል በሽታ – አስቻለው ከበደ August 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ረፈድፈድ ሲል ነው ሰዎቹ ወደ ቤተ መንግስት ይዘውት የደረሱት፡፡ ሰውዬውን የመለመሉት በታላቅ ጥንቃቄ ነበር፡፡ ቢያንስ ቢያንስ ለሶስት ወር ያህል ከማንም ገር ሳይገናኝ በተዘጋጀለት ማረፊያ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰሜን ኢትዮጰያው ጦርነት ድርድርና የአደራዳሪዎቹ ማንነት ያስከተለው ተስፋና ስጋት – አክሊሉ ወንድአፈረው August 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ነሀሴ 1. 2014 (August 7, 2022) አክሊሉ ወንድአፈረው (ethioandenet@bell.net) በብልጽግና የሚመራው በኢትዮጵያ መንግስት እና ሀወሀት መሀል ለሚደረገው ድርድር እስካሁን ሂደቱን ሲመራ የቆየው የአፍሪካ ህብረት Read More
ነፃ አስተያየቶች ድርድር እስከ ምን? – ከቴዎድሮስ ሃይሌ August 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ድርድር ዘመኑን የዋጀ የቅራኔ መፍቻ ጥበብ ነው:: የግጭትን በር ዘግቶ የስምምነትን ምዕራፍ ለመጀምር ከድርድርና ከውይይት የተሻለ አማራጭ የለም:: በድርድር ጦርነትን የማስቀረት የመቻሉን ያህል አንዳንዴም Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያ ትንሣኤ መራቅም ሆነ መቅረብ ብቸኛ ተጠያቂው አማራው ነው! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ August 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ተወደደም ተጠላ የትንሣኤ ቀን ቀርባለች፡፡ የተዘራው ሁሉ በቅሎ፣ ቡቃያውም አድጎና አዝመራው ጎምርቶ ምርቱ ሊታፈስ የቀረን ጊዜ እጅግ አጭር ነው፡፡ በወላድ አነጋገር ዘጠነኛው ወር ውስጥ Read More