ነፃ አስተያየቶች - Page 62

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የሰሚ ያለህ ምዕመናን! የመጻሕፍተ መነኮሳትን ትዕዛዛት የሚከተል አቡንና ጳጳስ በላንባ ዲና ተፈልጎም አልገኝ እያለ ነው! – በላይነህ አባተ

September 3, 2022
መፍትሔው በእጃችን ነው፡፡ እያጠፉት ያለውን መጻሕፍተ መነኮሳት አሳትመን፣ አንብበንና ጠንቅቀን አውቀን በእርሱ እንዲገዙ፣ ካልተገዙም ቆባቸውን ተአጥር ሰቅለው እንዲጠፉ ማድረግ ነው፡፡   በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)

እውን የአማራ ሕዝብ ባርነት የሚወድ ሕዝብ ነው? – መስፍን አረጋ

September 3, 2022
ፍራብ (ፍሬ ሐሳብ፣ abstract) ጦቢያ ውስጥ ሁሉም ለውጦች የተከሰቱት የአማራ ሕዝብ ከሞላ ጎደል ብቻውን በከፈላቸው ከፍተኛ መስዋዕትነቶች ነው፡፡  በከሸፈው የመንግሥቱ ንዋይ የመንግሥት ግልበጣ ጊዜ ከሞላ

አስጸያፊው የነዳጅ ዝርፊያ ከመርሓጽድቅ – መኮንን አባይነህ

September 3, 2022
እኔን የሚገርመኝ የአለም-አቀፉ ሕብረተ-ሰብ፣ በተለይም የምእራባውያኑ አፈቀላጤዎች የግብዝነት ጫጫታ ነው፡፡ አሁን የነዳጅ ዝርፊያ ለወሮበላው ጉጅሌ ቁምነገር ሆኖ ነው ያን ያህል የተካበደው? የትግራይ ህዝብ ነጻ

የከንቲባው ፍጻሜ…!! (ከመምር ዘመድኩን በቀለ የቴሌግራም ገጽ የተወሰደ)

September 2, 2022
አማራ ነፃ መውጣት ሊጀምር ነው፡፡ አማራው ለኅልውናው ሲል በብአዴን ስም እላዩ ላይ ተጭነው የሚያላግጡበትንና እነሱም ጌታቸው ኦነግ/ኦህዲድም እየፈጁት የሚገኙትን በቁማቸው የሞቱ ፀረ አማራ አማራ

የቀይ እምባባና ማንጁስ ወረራ፣ የትህነግ ጦር አበጋዞች ህዝባዊ ማዕበል ጥቃት፣ በአማራና አፋር ምድር!!!

August 31, 2022
ፂዮን ዘማርያም ኢት-ኢኮኖሚ-ET- ECONOMY አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት አገሮች የህዝብ ቁጥር እንዲቀንስ ጦርነቶች በማስፋፋትና  የጦር መሳሪያዎች በመሸጥ የህዝብ እልቂትን ያበረታታሉ፡፡ በኢትዮጵያ ግማሽ ሚሊዮን  ወጣቶች በጦርነት ተማግደዋል፡፡ መሠረተ-ልማቶች

ፈንድ ፈንዳጅ ዲያስጶራ እባክህ ስማ! ለዘራፊዎች የማይነጥፍ ጥገት መሆንህ ይብቃ!

August 28, 2022
ቦንድ-ቦንዳጅና-ፈንድ-ፈንዳጅ ዘራፊዎች መውረራቸውን፣ ፈንድ ፈንዳጅ ለዘራፊ ስንቅ ማቀበሉን፣ የእነተኔ ጦር ማፈግፈጉን፣ ባንዳ ፋኖን እንደ ክርስቶስ አሳልፎ መስጠቱን መቼ ነው የሚያቆመው? በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “ይህን

የአማራ ብልፅግና ግሳግስ ሆይ ወይ ይቅርታ ጠይቅ ካልሆነ አሁኑኑ ስልጣን ልቀቅ !!! (ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ)

August 28, 2022
ጦርነት በማሸነፍ ስነ-ልቦና የተዋጀ ከሆነ፣ የማይሸበረክ መንፈስ ካለ ፣ ወላዋይነት ከሌለ፣ በአሻጥር ካልተተበተበ፣ በፍራቻ ካልናወዘ ፣ ቆራጥ የሆነ ተዋጊና አዋጊ ያውም  ለጦርነት አስፈላጊ የሆኑ ግባአቶች በእጅ

ለፋኖ አደረጃጀት የቀረበ መነሻ ሐሳብ – መስፍን አረጋ

August 28, 2022
የወታደራዊ አደረጃጀት ዝርዝር ሚስጥራዊ መሆን ያለበት ቢሆንም፣ መሠረታዊ መዋቅሩ ግን በግልጽ የሚታወቅና መታወቅም ያለበት ነው፣ ወታደሮች የሚመለመሉት እሱን መሠረት በማድረግ ነውና፡፡  ስለ ፋኖ አደረጃጀት

አማራው የሚዘምተው በታማኝ የቁርጥ ቀን የእማራ ልጆች አመራር ስር ብቻ ሆኖ ነው (እውነቱ ቢሆን)

August 27, 2022
የአውሬውና ተንኮለኛው የአብይ አህመድ አገዛዝ ጀግናውን ፋኖን ኢመደበኛ ብሎ ገሚሱን አሰሮ ገሚሱን ደግሞ ጥቁር ክላሽ ዘርፏል ብሎ እያሳደደ ባለበት ሁኔታ ውስጥ አሁን አብይ ራሱ
1 60 61 62 63 64 250
Go toTop