ነፃ አስተያየቶች ጠቅላይ ሚኒስትሩና አወዛጋቢው የፓርላማ ውሏቸው – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ July 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ ያለፈው ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም በኦሮምያ ክልል በምእራብ ዎለጋ ዞን፣ በግንቢ ዎረዳ፣ በቶሌ ቀበሌ፣ በተለያዩ መንደሮች፣ የአማራ ተወላጆች ብሔራዊ ማንነታቸው ብቻ እንደሀጢኣት Read More
ነፃ አስተያየቶች ባለጌ ፣ ፈሪና ጨካኝ ገዥ ቡድኖችን በቃችሁ ለማለት ባለመቻላችን ይኸውና እንደ ጎርፍ በሚፈሰው የንፁሃን ደም ላይ መሳለቃቸውን ቀጥለዋል July 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ July 4, 2022 ጠገናው ጎሹ ደራሲና ጋዜጠኛ አቤ ጎበኛ በወቅቱ በእጅጉ እየተዛባ በመሄድ ላይ የነበረውን የመብት፣ የፍትህ እና የአኗኗር ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳየን በ196ዎቹ አጋማሽ በፃፋት ትንሽ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለወልቃይት፤ ሐምሌ-05 ምስክር ትሁን! – በሙሉዓለም ገ/መድኀን July 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ለወልቃይት፤ ሐምሌ-05 ምስክር ትሁን! በሙሉዓለም ገ/መድኀን የሐበሻዋ ፓሪስ እማማ ጎንደር ሐምሌ 05 ልዩ ቀኗ ነው። ጀግና መውለድ የማያቆም ማህጸን እንዳላት ያስመሰከረችበት አሸናፊነቷን ያጸናችበት ልዩ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ከቋንቋ አበደ“ የፖለቲካ ጡዘት መቼ ነው የምንወጣው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ July 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ WHO THE CAP FIT SONG OF BOB MARLY . Man to man is unjust_ Children ya don’t trust Your worst enemy Coud be Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሽ መናገር በትግስት ብዙ መስማት ይችሉ ይሆን? (ከጥሩነህ) July 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ የተናገሩትን መልሶ መዋጥ አይቻልም: በመረጃ ላይ ያልተመሰረተ ንግግር ደግሞ የቃሉን ባዶነት ብቻ ሳይሆን ተናጋሪውንም ያቀላል: ከዚያም በሁዋላ የሚናገራቸውም የሚያደርጋቸውም ሁሉ ገለባ ይሆናሉ: በተለይ ከአንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች ቶሌ፤ የቦሌ መለማመጃ – መስፍን አረጋ July 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጭራቅ አሕመድ በመዋሸት ለመዋሸት የተፈጠረ የውሸት ሰው ቢሆንም፣ ጭራቅነቱን በግልጽ አሳይቶ ሕዝብን በማሸበር ለማስፈራራት የሚጠቅመው ሁኖ ሲያገኘው ግን እውነቱን ይልቁንም ደግሞ የልቡን ይናገራል፡፡ ለምሳሌ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወዴት ? እንዴት ? ነው፤ የጠ/ሚሩ አካሄድ ? አልገባኝም – ሲና ዘ ሙሴ July 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ በብልፅግና ፓርቲ ደረጃ ፣ ዜግነት በተካደባት በሥም ብቻ የምትወደስ ፤ በመከላከያ ደረጃ ደግሞ በአካል ፣ በተጨባጭ ግዝፍ ነስታ፣ የምትገኝ አገር ናት ። ይኽ እውነት Read More
ነፃ አስተያየቶች ተደብቃ ታረግዛለች፣ ሰው ሰብስባ ትወልዳለች – አስቻለው ከበደ አበበ July 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ያኔ ልጅ ሳለን ደርግ ስልጣኑን በሚያጠናክርበት የመጀመሪያው አመታት ከሱዳን መንግስት ጋር የነበረን ግንኙነት ትዝ ይለኛል፡፡ የሱዳኑን መሪ ጃፋር ኒሜሪ፣ ወንድም ተብለው ከፍ ከፍ ይደረጉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተጠያቂነት ልቃቂት መቋጫው የት ነው ?! – መስፍን ማሞ ተሰማ July 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ 1. ሰኔ 11/2014 ዓ.ም በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በኦነግ ሰራዊት በአማራ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ላይ በተካሄደ የዘር ፍጅት ከ1500 በላይ ዜጎች በአሰቃቂ ጭፍጨፋ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትላልቆች ታናናሾችን ያስተምሩ፣ ሁላችንም ለሕዝባዊ ውይይት እንነሳ!! – ከበየነ ከበደ July 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ገና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን አልጀመርኩኝም – “በኢትዮጵያ ስለ ብሄረሰቦች ጥያቄ” (On the Question of Nationalities in Ethiopia – Walleligne Mekonnen – HSIU, Nov. 17, 1969))” የሚለውን ታሪካዊ ጽሁፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ የምሥረታ ወርቅ ኢዮቤልዩ ሲፈተሽ (ፕሮፈሶር ኀይሌ ላሬቦ) July 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ዘንድሮ የምሥረታውን የወርቅ ኢዮቤልዩ ማለትም ዐምሳኛውን ዓመት [በአ.አ. 1972-2022] በማክበር ላይ ይገኛል። በዓሉ የሚገልጥልን ነገር ቢኖር፣ የአገራችን ሕዝብ ከታሪክ Read More
ነፃ አስተያየቶች በመንግስት ሚዲያዎች በተላለፈው ፕሮግራም እንደተመለከትሁት የፓርላማ ውይይት ላይ አንስቻቸው የነበሩ 3 የሥነ–ስርዓት አስተያየቶች/ጥያቄዎች ተቆርጠው እንዳይተላለፉ ተደርገዋል July 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ማምሻውን በመንግስት ሚዲያዎች በተላለፈው ፕሮግራም እንደተመለከትሁት የፓርላማ ውይይት ላይ አንስቻቸው የነበሩ 3 የሥነ–ስርዓት አስተያየቶች/ጥያቄዎች ተቆርጠው እንዳይተላለፉ ተደርገዋል። ተቆርጦ ያልተላለፈ ሀሳብ የኔ ብቻ እንደሆነም መግለጽ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰውዬው (ሀንጌሳ) እውነቱን ተናግሬ ልሙት እያለ ነው። ታዬ ደንዳኣም መጠየቅ ያለባቸው ሰዎች አሉ ብሏል July 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ♦የከተማው ሸኔ አራት ኪሎ ቁጭ ብሎ እያፈነ ይሰውርሃል!! ♦የጫካው ሸኔ እያረደ ይጥልሃል ተናቦ መስራት ይልሃል ይኸው ነው!! የተከበሩ ዶ/ር ሃንጋሳ ጉዱን ዘረገፉት … ሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች የዐማራው መብትና ህልውና ካልተከበረ የማንም መብትና ህልውና ሊከበር አይችልም July 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ “ከሞትን አይቀር እንደ መይሳው ካሳ ታግለን፤ ተዋግተን እንሙት” ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር እኔ እስከማውቀው ድረስ እኛ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት አርባ ዓመታት፤ የንጹሃንን ሞት በሌላ ሞት፤ ረሃብን በረሃብ፤ እልቂትን በባሰ እልቂት፤ ስደትን በሌላ ስደት፤ Read More