ነፃ አስተያየቶች - Page 70

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሲና ዘ ሙሴ : የኢትዮጵያ ዘውጋዊና ቋንቋዊ ሥርዓተ መንግሥት እሥካልተቀየረ ጊዜ ድረሥ፤ የንፁሃን እልቂት ይቀጥላል 

June 23, 2022
እንሆ በኃይል ፣ በጠመንጃ ፣ በእሥር እና በማሠቃየት ከገዛን  ከወያኔ ኢህአዴግ በወረስነው ፣ የዘውግ እና የቋንቋ ፖለቲካ የተነሣ ዛሬም አበሣችንን እና መከራችን አላባራም  ።  ቋንቋዊው ፖለቲካ አብረን  በፍቅር

ይቺ ያንድ ደቂቃ የኅሊና ጸሎት ዋጋዋ ስንት ቢሆን ነው ፓርላማው የቆጠባት? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

June 23, 2022
ጆሮ ፀጥታን፣ አንደበትም ዝምታን አይወዱምና ስለሀገራችን ጥቂት እናውራ፡፡ የሚሆነው ሁሉ ከመሆን የሚያግደው ነገር ባይኖርም በወቅዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትንሽ መብሰክሰካችንን እንቀጥል፡፡ ለነገሩ ተስፋ በመቁረጥም ይሁን

ልበ ደንዳና፣ አንገተ ወፍራም መሪ ፕሮፋይል እና ከቨር ፎቶ መቀየር ውስጥ ይደበቃል – ዩሀንስ ሞላ

June 22, 2022
ሕዝብ ሲቆጣ ማስቀየሻው ፎቶ መቀየር ነው። ምናልባት እንደ ተራ ፌስቡከር ላይክ ለቀማ? (በጭብጨባ ስለመጣ መጽናኛው ይሆናል) ወይ ደግሞ ለራሱም “I’m alright” የሚልበት መንገድ። ወይስ

ብአዴን ትርፍ አንጀት፣ ጃርት ወይስ እግር ያዥ? (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

June 22, 2022
ጄኒራል ተፈራ ለብአዴን ባላቸው ስስ ልብ (አብሮ አደግ ስለሆኑ) “ትርፍ አንጀት” በሚል ቀላል ዘለፋ አልፈውታል። ትርፍ አንጀት አላስፈላጊ የሆነ አካል ሲሆን ከታመመና በጊዜ ካልተወገደ የሚገድል

የኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር መመለስና የኀይል ሚዛን ዝዋሬ (Balance of power shifting)ይፈጠራል የሚለው ስጋት – (ጌታቸው ወልዩ)

June 20, 2022
*ግብጽና ሳዑዲ ዓረቢያ በቀይ ባህር ላይ ምን እያደረጉ ናቸው? ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ምን ሰነበታችሁ? ዛሬ “ኢትዮጵያ ባህር

“ኋላ-ቀር አስተሳሰብ ባላቸውና በአረመኔዎች የሚመራ ምስኬን ህዝብና አገር” ትችት መልስ! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

June 20, 2022
“ኋላ-ቀር አስተሳሰብ ባላቸውና በአረመኔዎች የሚመራ ምስኬን ህዝብና አገር” ሚል አርዕስት ስር በ24.04.2022 ያቀረብኩትን ሰፋ ያለ ጽህፍ አስመልክቶ ከአቶ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ  ቦርከና በሚባለው ድረ-ገጽ ላይ

በምረቃና በልደት ስም አስረሽ ምቺው ተምንደንስ ሰማእታትን እናስታውስ! ሳሙኤልም እንደ እስጢፋኖስ!

June 19, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) መጤ ባህል እንደ እከክ ገላችንን አበላሽቶና አይምሯችንንም እንደ ሐሽሽ በርዞ አደናብሮናል፡፡ ክርስቶስ ሞቱንና ትንሳኤውን እንድናስታውስ ቢያዝዝ ምእራባውያን ገባያቸውን ለማድራት በፈጠረቱ የልደት

የኢትዮጵያ ወይንስ የኦሮምያ ንግድ ባንክ? የኦሮምያ ወይንስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ?… ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

June 18, 2022
ሁለት ደብዳቤዎችን በአንድ ጊዜ መላክ እፈልጋለሁ፡፡ አንደኛው በርዕሴ የተጠቀሰው ሲሆን ሁለተኛው “ሊቀ ሣጥናኤል በቤተ መንግሥት” የሚል ነው፡፡ አጠር አጠር አድርጌ ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡ ይድረስ ለ“ኢትዮጵያ”
aklog birara 1

ኢትዮጵያን ለመታደግ ፋኖን በጅምላ ማሳደድ በአስቸኳይ ይቁም –  አክሎግ ቢራራ (ዶር)  

June 13, 2022
“ፍትሓዊ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ሁሉንም ክልሎች ባማከለ መልኩ እንደማይሰራ የአደባባይ ሚስጢር ቢሆንም አሁንም ዝም አልን” የተካደው ሰሜን ዕዝ፤ ጋሻየ ጤናው ኢ-ፍትሃዊ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ
1 68 69 70 71 72 250
Go toTop