ነፃ አስተያየቶች - Page 71

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

“የሕዝብ ሰው/Public Figure” መሆን አንዳንዴ ሳያሰክር ይቀራል? – ብሥራት ደረሰ

June 13, 2022
በስንቱ ተናድጄ እንደምዘልቀው አላውቅም፡፡ ዛሬ ሌሊት ነው፡፡ እንደልማዴ የዩቲዩብ ቻናሎችን ስዳስስ አንዱ ቀበጥ አርቲስት ሚስት ሊያገባ ከአርባ በላይ ሽማግሌዎችን ወደእጮኛው ቤት መላኩን በኩራት የሚገልጽ

አስተምህሮቶታችንን ለችግሮቻችን መፍቻነት ካልተጠቀምንባቸው በራሳቸው ፋይዳ አይኖራቸውም! – ጠገናው ጎሹ

June 12, 2022
June 12, 2022 ጠገናው ጎሹ ለዚህ ሂሳዊ አስተያየቴ መነሻ የሆነኝ “እግዚአብሔር ሰይጣንን ውደድ ወይም ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አዙርለት አላለም” በሚል ርዕስ በበላይነህ አባተ ተፅፎ በዘሃበሻ ድህረ ገጽ

ፈጣሪ ፊቱን ወደ ሰው ይመለስ ዘንድ ፤ ሰው ሁሉ  ፤ በነገር ሁሉ ፣ እግዛብሔርን ማስቀደም አለበት – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

June 12, 2022
ፈጣሪ ፊቱን ወደ ሰው ይመለስ ዘንድ ፤ ሰው ሁሉ  ፤ በነገር ሁሉ ፣ እግዛብሔርን ማስቀደም አለበት ።  ይሁን እንጂ ሰው ሁሉ በነገር ሁሉ የሥጋውን

እግዚአብሔር ሰይጣንን ውደድ ወይም ቀኝህን ሲመታህ ግራህን አዙርለት አላለም! – በላይነህ አባተ

June 11, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ክቡር ቹንዋ አቼቤ ነገሮች ፍርክስክስ አሉ(Things Fall Apart) በሚለው መጽሐፋቸው፤ ክቡር ዴዝሞን ቱቱም በአንድ ወቅት ንግግራቸው የሳጥናኤልን ተግባራት የሚፈጽሙ ቁማር ተጫዋቾች

የበግ ለምዱ የተገፈፈው ድሮ የምናውቀው “ተኩላ” – ደረጀ አያኖ

June 9, 2022
አሁን፣ አማራጭ የሌለው የአማራና የኢትዮጵያ ሕዝብ እጣ ፈንታ፣ ነጻነትን “በሕዝባዊ አመጽ” ማስከበር ብቻ ነው። የአማራን ሕዝብ አፋኙ ፍሽስታዊና አምባገነናዊ የኦህዴድ ብልጽግና በሕዝብ ትግል ይደመሰሳል።

የኦህዴድ ብልፅግና ዘረኛና ተረኛ መንግሥት 71 ቢሊዮን ብር በኦሮሚያ ስም ከበጀቱ ዘረፎል!!! በወያኔ ጦርነት ለተጎዱ የአማራና አፋር ክልሎች ድጎማ የለም!!!

June 9, 2022
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) ኮነሬል አብይ አህመድ ‹‹ስለ ትንሽ ወጪዎች ተጠንቀቅ፣ ትንሽ ቀዳዳ ትልቁን መርከብ ከውኃ ውስጥ ታሰምጠዋለችና!!!›› ህወሓት ኢህአዴግ ከ1983ዓ ም ጀምሮ በጦርነት ለተጎዱ

አማራዊነት ያሸንፋል፤ ኢትዮጵያም በልጆቿ ትነሣለች! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

June 8, 2022
እንግዲህ “ሽልም ከሆነ ይገፋል፤ ቂጣም ከሆነ ይጠፋል” እንዲሉ ሆነና ሽሉም ገፍቶ ቂጣውም ጠፍቶ የምናይበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡ ጊዜ መስታዎት ነው፡፡ ሁሉን ያሳያል፡፡ የነበረ እንዳልነበረ፣

የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል 

June 7, 2022
ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የኢትዮጵያ  ወታደራዊ ወጪ ከሃያ አምስት ቢሊዮን ብር ወደ መቶ ቢሊዮን ብር ተመነደገ! የ2022/ 2023 እኤአ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ገንዘብና ፋይናንስ ሚኒስቴር  የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 785 (ሰባት
1 69 70 71 72 73 250
Go toTop