ነፃ አስተያየቶች - Page 73

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እምቢ በል! ብያለሁ እምቢ በል! – አገሬ አዲስ

May 23, 2022
ይህ ግጥም በአገራችን የመንግሥቱን ሥልጣን በጉልበት የያዘው ህወሃት/ኢሕአዴግ ቡድን ያደረገውንናበማድረግ ላይ ያለውን በታታኝና አገር ከፋፋይ ድርጊት የሚያሳይና የሚቃወም ሲሆን በኢሳት ቴሌቪዥን፣በስዕላዊ ቅንብር በአገር ቤት

አሰብና አልፋሽቃ፤ የዐብይ አሕመድ የወቅቱ ማጭበርበሪያወች

May 23, 2022
“የኤርትራን ነጻነት የሚዳፈርን ማናቸውንም ኃይል ከኤርትራውያን በላይ በጽኑ የምንታገለው እኛ ወያኔወች ነን፡፡”  ስብሐት ነጋ ዐብይ አሕመድ የአማራን ሕዝብ አይንቁ ንቀት ንቆታል፡፡  የአማራ ሕዝብ በዐብይ

የአፍሪካ ቀንድ ጅኦ-ፖለቲካል ሽኩቻና ውልደተ ውክልና ጦርነት!!! የውኃውን ቁልፉ እንጫነው? የትኛውን ፈረስ እንጫነው? ፋኖ በአማራ ክልል በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ይጥራ!!!

May 22, 2022
ኢት-ኢኮኖሚ/ET- ECONOMY (ክፍል ሁለት) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ በአፍሪካ ቀንድ አገሮች የኃይል ሚዛን አሰላለፍ  ዳሰሳ    {5} የሦስትዬሽ ስምምነት የዓለም ፖለቲካ ሁኔታ ተለዋውጦል፣ የሦስትዬሽ ስምምነት በኢትዮጵያ በኤርትራና ሱማሌያ አገሮች መኃል ጉታ-ገጠም የሥነ- ምድር አንድነት፣ የታሪክ

የአፍሪካ ቀንድ ጅኦ-ፖለቲካል ሽኩቻና ውልደተ ውክልና ጦርነት!!! የውኃውን ቁልፉ እንጫነው? የትኛውን ፈረስ እንጫነው?

May 22, 2022
ኢት-ኢኮኖሚ/ET- ECONOMY (ክፍል አንድ) ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹ከዚህ በኃላ መሞት የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ለቀይ ባህር ይሙት›› አብይ አህመድ ቀይ ባህር፣ የአፍሪካ ቀንድና መካከለኛው ምስራቅ አገሮች እነደ መፅሃፈ ኤክሶደስ፣

ፋኖ ተሰማራ! ፍኖ ተሰማራ! እንደ አሳምነው ጽጌ፤ ገድል ሰርተህ ኩራ! ፋኖ ተሰማራ! ለክብርህ ተታገል፣ ለአንድነትህ ሥራ – ከደረጀ አያኖ

May 20, 2022
የአቢይ አህመድ አራተኛው የአማራ ክልል ተሿሚ ፕሬዜዳንት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ፤ “ሁለተኛ ግፌ፣ ጫንቃዬን ተገርፌ፣ ልብሴን መገፈፌ” በመጀመሪያ ለምን የክልል መሪዎች በክልልሉ ሕገ መንግሥት መሰረት

ኢትዮጵያዊያን ቆም ብለን የምናስብበት ወቅት ዛሬ ነው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

May 15, 2022
   መነፅር Man was born free and everywhere he is in chains .” Jean_Jacques  Rousseau “ ሰው የተወለደው ነፃ ሆኖ ነው።የሁን እንጂ  ( በማስተዋል ብትመለከቱ ) በየትም ሥፍራ በሰንሰለት ውሥጥ ነው ። “ ( እንዴት ነው የታሠርንበትን ሰንሰለት በጣጥሰን ሰው መሆናችንን የምናውጀው ? ” The state of nature   has  a
1 71 72 73 74 75 250
Go toTop